Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቀርሺ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ላበደረው ብድር አከፋፈል ዋስትና እንዲሆነው በኦሮሚያ ባንክ በመያዣነት በያዘው አክሲዮን ብድሩ ባለመከፈሉ ዋጋቸው 159 አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች

ቀርሺ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 159 አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ቁርጥራጭ ብረታብረት በሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨ.ቁ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ቁርጥራጭ ብረታብረት በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 06/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በአዋጅ ቁጥር 859/2006 እና በመመሪያ ቁጥር 6/2011 አንቀጽ 3 መሰረት አስመጪ አቶ ዮናስ ፈለቀ ጥበቡ ላልከፈሉት ቀሪ ቀረጥና ታክስ ዕዳ

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት HYUNDAI እና TOYOTA COROLLA ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሒሣብ ምርመራ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር የሁለት ዓመት ሒሣብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ስለሚፈልግ ብቃትና ፈቃድ ካለው የሒሣብ አዋቂ “ከተፈቀደለት ኦዲተር” ድርጅት

ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር የሁለት ዓመት ሒሣብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ስለሚፈልግ ብቃትና ፈቃድ ካለው የሒሣብ አዋቂ “ከተፈቀደለት ኦዲተር” ድርጅት ጋር ውል ተዋውሎ ሒሣቡን ለማስመርመር ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested Bidders for Procurement of Leasing Services for CBE New HQ Building Commercial Centre, Hora Arsede Branch Maintenance and Modification Work, Assela Branch Maintenance and Modification Work, Adama District Archive (Wonj) Maintenance and Modification Work

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ሩዝ እና የተፈጨ የተዘጋጀ ሽሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት 11፡- ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ሩዝ እና የተፈጨ የተዘጋጀ ሽሮ ግዥ Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል አተር ክክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት 13፡- ለተማሪዎች ምግብ የሚውል አተር ክክ ግዥ Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

Amhara Bank S.C Invites All Interested Eligible Bidders by this Local Competitive Bid for the Supply of the Mobile Money/Wallet Product Branding and Brand Guideline Development

Amhara Bank S.C Local Competitive Bid (LCB) Bid Ref. No. ABa/LCB/108/2024 1. Amhara Bank S.C invites all interested eligible bidders

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የምግብ ጨው፣ የሻይ ቅጠል ባለ 100ግ እና የቲማቲም ድልህ (ሳልሳ) ባለ 850ግ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የተፈጨ የተዘጋጀ በርበሬ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት 3፡ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የተፈጨ የተዘጋጀ በርበሬ ግዥ Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Purchase of Sharp MX-M354U Memory

Invitation for Bid Purchase of Sharp MX-M354U Memory Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0730-2016-PUR Object of Procurement: Purchase of Sharp

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ፓስታ እና መኮሮኒ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት 17፡- ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ፓስታ እና መኮሮኒ ግዥ Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: