Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
INVITATION TO BIDRef No:- ERCS/GDS & SVCS/044/24 The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bids from eligible, qualified bidders for the Supply of Different NFI items S.No Description Bid-1
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bid from Eligible, Qualified Bidders for Supply of Different NFI Items
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ)Ethiopian Human Rights Council (EHRCO) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ኢሰመጉ ቦሌ ቡልቡላ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ግራውንድ ላይ አስፖልት ዳር ስፋት 115.81
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ኢሰመጉ ቦሌ ቡልቡላ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ግራውንድ ላይ አስፖልት ዳር ስፋት 115.81 ካሬ ለተለያየ አገልግሎት የሚውል ለባንክ፣ ለሱፐር ማርኬት፣ ለፋርማሲ እና ለተለያዩ የንግድ አገልግሎት የሚውል የንግድ ሱቅ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
ወጋገን ባንክ አ.ማለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡ ወጋገን 005/2017 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸፕ ይፈልጋል፡፡
ወጋገን ባንክ አ.ማ የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ከተያዘለት የመንግሥት በጀት ለሆስፒታሉ መገልገያ የሚሆኑ ተኝተው ለሚታከሙ እና ለተረኛ የጤና ባለሙያ የምግብ አቅርቦት፣ የፅዳት አገልግሎት፣ የህትመት ባነር ሥራዎች እና ቲተር ዓመታዊ ውል እና የአልሙኒየም ፓርትሽን ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/ 2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ ተሳቢ፣ የመስክ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክል ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ዕ.ደ.ዕ.ት.ድ/016/2016 ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ ተሳቢ፣ የመስክ
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በሁለት ሎት የተገለጹ እና የፕላስቲክ ምርት ማምረቻ አዴቲቭ ጥሬ ዕቃዎችን እና የፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖች መለዋወጫ በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በሁለት ሎት የተገለጹ እና የፕላስቲክ ምርት ማምረቻ አዴቲቭ ጥሬ ዕቃዎችን እና የፕላስቲክ
የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመትና፣ የሕክምና እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ መፅሐፍት፣ የላብራቶሪ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የስፖርት መገልገያ፣ ልዩ ልዩ መገልገያዎች የተገጣጣሚ እድሳት እና የህንፃ ጥገና ስራዎች እና ማሽነሪ ጥገና እና ሰርቪስ ግዥ እና ጥገና ለመፈፀም ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልፅ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ከልል የሚገኙ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 001/2017
በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ት/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ላሉት የመንግሥት መ/ ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የጽፈት መሣሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የመኪና፤ የሞተር ሣይክል ጎማዎችና ካለመዳሪያዎችን፣ ለቴክኒክና ሙያ ሥልጠና የሚያገለግሉ መሣሪያዎችን፤ የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ት/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ላሉት የመንግሥት መ/ ቤቶች ለ2017 በጀት
የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አ.ገ.መ.ከ.ኤ 03/2017 የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለዋናው/መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎማና ባትሪዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ጎማና ባትሪዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0021-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ የተለያዩ አይነት የአገልግሎቶች እና የእቃ ግዥዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጨረታ መለያ ቁጥር፡– አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ/ብ.ግ.ጨ/አ.ግ/01/2017 እና አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ/ብ.ግ.ጨ/እ.ግ/02/2017 ምዝገባ ኤጀንሲ ለ2017 በጀት አመት
Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Kaabaatti Waajjirri Maallaqa Aanaa Dagam Bara Baajataa 201 Tti Wajjiraalee Mootummaa Aanaa Keenyaatiif Meeshaalee Barreessaa Adda Addaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektirooniksii Adda Addaa, Furniture Adda Addaa,uffata Seeraa Hojjettoota Mootummaa, Gommaa Konkolaataa, Meeshaalee Odeeffannoo (IT) Adda Addaa Dhaabbata Leenjii Fi Ogummaaf Oolu, Meeshaalee Ijaarsaa Piroojektii Bishaan Dhugaatiif Oolu Waajjirri Maallaqaa Aanaa Dagam Caalbaasii Ifaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Ifaa 1ffaa Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Kaabaatti Waajjirri Maallaqa Aanaa Dagam bara baajataa 201 tti wajjiraalee mootummaa