Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- 003/2017 ዓ.ም የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልገሎት የሚውል 1ኛ እስቴሽነሪ እና የፅዳት ዕቃዎች፣ 2ኛ የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ እና
የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልገሎት የሚውል እስቴሽነሪ እና የፅዳት ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ እና የመኪና ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2017 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የዴስክቶፕ ኮምፒዩተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የዴስክቶፕ ኮምፒዩተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2017ዓ.ም የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 12 መቀመጫ ያለው አንድ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል:: በዚህ መሰረት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2017ዓ.ም የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 12 መቀመጫ ያለው አንድ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር የመቱ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ለመቱ ከተማ ማዘጋጃ መምሪያ ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ዘመናዊ የአዳራሽ ወንበሮች በብዛት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር የመቱ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ለመቱ ከተማ ማዘጋጃ መምሪያ ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ዘመናዊ የአዳራሽ ወንበሮች በብዛት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Sidama Construction Works Corporation Invites Qualified and Eligible Suppliers and Manufacturers to Provide an Offer for the Supply of Construction Material
Invitation for Bids Tender No. SCWC RE- NCB 06/2024 Sidama Construction Works Corporation invites qualified and eligible suppliers and manufacturers
በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ሥር በሚገኙ የተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት ሠጥተው ተመላሽ የተደረጉ የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች እና የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አ/ዕ/ሽ 01/2017 በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ሥር በሚገኙ የተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት ሠጥተው ተመላሽ የተደረጉ የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለቦንጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት መሠረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የኤሌክትሪክ ኬብል ስመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/03/2017 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለቦንጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል ከጨረታ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ የሚገለገልባቸው መኪናዎች ለአንድ ዓመት በሚቆይ ኮንትራት በሀላባ ከተማ ለማስጠገን ይፈልጋል
የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ የሚገለገልባቸው መኪናዎች ለአንድ ዓመት በሚቆይ ኮንትራት በሀላባ ከተማ
ራዕይ የሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ማህበር በጎ አድራጎት ኤዲተር አወዳድሮ በመቅጠር የ2016 ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ለማሠራት ይፈልጋል
ማስታወቂያ ለሕጋዊ ኦዲተሮች ራዕይ የሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ማህበር በጎ አድራጎት ኤዲተር አወዳድሮ በመቅጠር የ2016ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ለማሠራት ይፈልጋል። ኦዲተሩ
በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 አስተዳደር ቡርቃ ቦሪ የመ/ደ/መካከለኛ እና አሶሳ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስና የሕክምና ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001 የፅዳት ዕቃዎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ቋሚ ዕቃዎች የጽሕፈት መሣሪያዎች የደንብ ልብስና የሕክምና ዕቃዎች በዚህ መሰረት
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የትኬት ወረቀት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 01/2017 የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
የገቢዎች ሚኒስቴር የስጦታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የስጦታ እቃዎች ግዥ 002 Lot Information Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-0006-2017-PUR Object of Procurement: የስጦታ እቃዎች ግዥ 002
የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለአንድ ዓመት ፀንቶ የሚቆይ የስራ ውል ስምምነት በማድረግ የተሽከርካሪዎች ጋራዥ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር-DDCBO 04/2017 የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዝርዝር መግለጫዎች መሠረት በማድረግ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ