Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEP TSO/NCB/03/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል Barco Lamp እና LED Light 200watt በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች (ASPHALT PAVER MACHINE: CRAWLER CRANE MACHINE: CEMENT SILO MACHINE
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 4/2017 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ክዳን ያለው ባዶ የብረት በርሜል ብዛት 500/አምስት መቶ/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮመግዛት ይፈልጋል፤ ስለሆነም ማንኛውም ተጫራች፡- በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና የታደሰ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ክዳን ያለው ባዶ የብረት በርሜል ብዛት 500/አምስት መቶ/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር YCFCU/24515/17 የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ለላንድ ኩሩዘር ተሽከርካሪ ጎማ ቁጥር 7.50R16/8PLY ፤ ለላንድ ኩሩዘር ፕራዶ ተሽከርካሪ ቱዩብለስ ወፍራም ጎማ ሲሆን የጎማ ቁጥር 265/65R17
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ለላንድ ኩሩዘር ተሽከርካሪ ጎማ ቁጥር 7.50R16/8PLY፤ ለላንድ ኩሩዘር ፕራዶ ተሽከርካሪ ቱዩብለስ ወፍራም ጎማ ሲሆን የጎማ ቁጥር 265/65R17 112T፤ ሚኒባስ አባዱላ መኪና ጎማ ቁጥር 195R15 እንዲሁም ሀይላክስ D4D መኪና ጎማ ቁጥር 265/70 R16፤ ትዮታ ኮሮላ የጎማ ቁጥር 205/55 R16 እንዲሁም ፎርድ መኪና የጎማ ቁጥር 185/60 R14 82H በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ