Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዞውእናተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፤ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ( CROWN COHK)፤ ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የምግብ ነክ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 8/02/2017 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፤ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የስፖርት እቃዎች፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2017 የአዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ሲኖ ሀይድሮ ኮርፖሬሽን ሊሚትድ በቀረጥ ነፃ መብት ወደ ሀገር ውስጥ አስገብተው ከታለመለት አገልግሎት ውጪ ሲጠቀሙበት ተይዘው የተወረሱ 4 EXCAVATOR ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት
የአዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የተወረሱ 4 EXCAVATOR ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Awash Bank Would Like to Kindly Inform You that the Submission and Opening Date of the Referred Procurement Reference Number Has Been Amended and Extended
Notice for Bid Extension Procurement reference No AB 07/2024/25, AB 11/2024/25 and AB/12/2024/25 First, we thank you for your initiation
Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Maintenance Service
Invitation to Bid PROCUREMENT OF CAR MAINTAINANCE SERVICE LOT 011/2017 የመኪና ሰርቪስ የጥገና እና ኪራይ አገልግሎት ግዥ/ Procurement Reference No:
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የመገልገያ መሳሪያዎችና የምርት ግብዓቶች አገልግሎት የሚውል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2017 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የመገልገያ መሳሪያዎችና የምርት ግብዓቶች አገልግሎት የሚውል በግልፅ
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ (ጥራጥሬ እህል እናአትክልት) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የምግብ ሸቀጣሸቀጥ (ጥራጥሬ እህል እናአትክልት ግዥ) Procurement Reference No: EPU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
EthSwitch Share Company Invites Sealed Bids from Interested and Eligible Bidders, for the Supply of Audiovisual Equipment
INVITATION FOR (RE-BID) PROCUREMENT OF: AUDIOVISUAL EQUIPMENT BID REF NO: RE-ETS/NCB/014/2024 EthSwitch Share Company which is the owner and operator
የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት ለተቋሙ ሠራተኞችና ለተገልጋዮች የካፍቴሪያ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት /ግለሰብ/ ማህበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የሠራተኛ መዝናኛ ክበብ/ካፍቴሪያ/አገልግሎቶች ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት ለተቋሙ ሠራተኞችና ለተገልጋዮች የካፍቴሪያ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት /ግለሰብ/ ማህበር
Nib International Bank Would Like to Notify Extension of Bid Closing & Opening Period
Extension of Bid Closing & Opening Period Bid Ref. no. NIB/12/2024 It is to be recalled that Nib International Bank
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ (ጥራጥሬ እህል እና አትክልት) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 35: – የምግብ ሸቀጣሸቀጥ (ጥራጥሬ እህል እና አትክልት ግዥ 2) Procurement Reference No: EPU-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods
ሮፋም ማኑፋክቸሪንግ እና ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለተለያየ ንግድ አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎችን ገንብቶ ፍላጎቱ ላላቸው ድርጅቶች/ግለሰቦች ማከራየት ይፈልጋል
ሮፋም ማኑፋክቸሪንግ እና ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸውን ክፍሎች ለማከራየት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሮፋም ማኑፋክቸሪንግ እና ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰላም