Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኢንቫይሮንመንታል ደቨሎፕመንት አክሽን (ኤንዳ)-ኢትዮጵያ ሲገለገልበት የነበረውን ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ካቢን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡  ስለሆነም ፡- ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ከወጣበት ቀን

ኢንቫይሮንመንታል ደቨሎፕመንት አክሽን (ኤንዳ)-ኢትዮጵያ ሲገለገልበት የነበረውን ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ካቢን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-20/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 01/2017በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታከስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው በታክስ አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 983/2008

የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ፅ/ቤት የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የግልጽና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 18/2017 እና ሐራጅ ቁጥር 09/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የእይታ መሳሪያ

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የእይታ መሳሪያ(መነፅር)፣ ሸቀጣሸቀጥ እና 38 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም Polyster Sewing Thread፣ Horn Reverse (የተሽከርካሪ መለዋወጫ)፣ Pocketbalance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ Tyre Faps & Tyre Tube እና 44 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች

CUSO INTERNATIONAL INVITES ELIGIBLE BIDDERS FOR PRINTING SERVICE of TRAINING MODULES / MANUALS

INVITATION TO TENDER FOR PRINTING SERVICE of TRAINING MODULES / MANUALS REQUEST FOR PROPOSALS (RFP) OVERVIEW RFP No:    

በልደታ ክ/ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት ሌ/ኮ አብዲሳ አጋ እና ቀበሌ 37 ቅ/አንደኛ እና የካራማራ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ለዩ ልዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በልደታ ክ/ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት ሌ/ኮ አብዲሳ አጋ እና ቀበሌ 37 ቅ/አንደኛ እና የካራማራ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017

የተስፋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የሥራ ሂደት የተለያዩ እቃዎችን በመጀመሪያው ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የ2017 ዓ.ም ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተስፋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የሥራ ሂደት ከዚህ በታች

Italian Agency for Development Cooperation (AICS) Invites Eligible Bidders to Procure Medical Equipment for 6 University Hospitals in Ethiopia

In the framework of the project “Joint European Initiative to Strengthen the Medical Specialization in Ethiopia” financed by the European Union and

Alemayehu Ketema General Contractor Invites Eligible Bidders to Procure of Supply, Installation, and Commissioning Works of the Holst System (with Fixed Double Motor and Manual Screw Hoist)

NOTICE OF INVITATION FOR BIDS Alemayehu Ketema General Contractor wants to invite competitive and professional bidders to submit sealed bids

ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የማገዶ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot-03: የማገዶ እንጨት ግዥ Procurement Reference No: WCU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈፃፀም ከሳሽ ፀደይ ባንክ እና በአፈፃፀም/ተከሳሽ አለማየሁ ታደሰ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ አለማየሁ ታደሰ

ዶዶላ 2ኛ ደረጃ ልዩ አዳሪ ት/ቤት የጨረታው መዝጊያ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ

ማረሚያ ነሐሴ 21 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 32 ላይ የዶዶላ 2ኛ ደረጃ ልዩ አዳሪ ት/ቤት (DODOLA