Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማኅበርድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ 035/2017 ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባዉ ለባለ 10 ፎቅ አፓርታማ ህንፃዎች በቁጥር 470 የዉስጥ እና የዉጭ የእንጨት በሮች
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባዉ ለባለ 10 ፎቅ አፓርታማ ህንፃዎች በቁጥር 470 የዉስጥ እና የዉጭ የእንጨት በሮች አቅርቦት እና የገጠማ አገልግሎት በግለፅ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ማስታወቂያ ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን ኢማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ
ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አውቶሞቢል (ዞታይ መኪና) በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች በተገኙበት አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ERC DSPA ግ.ጨ.ቁ. 02/2017 የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. የደንብ ልብስ ግዥ (ሱሪ፤ ኮት
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የደንብ ልብስ ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ መስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጉለሌ ከ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር/001/2017 በጉለሌ ከ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ አላቂ የጽሕፈት እቃዎች፣
Finchaa Sugar Factory Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (CFR Djibouti) of Vehicles and Machineries
Invitation for International Competitive L-17 Under Ground Irrigation Materials (El-2261) Bid IFB. No. OT-12-2024 1. Finchaa Sugar Factory has allocated
በጉለሌ ክ/ከተማ የሰላም ጤና ጣቢያ ለ207 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የተለያዩ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ መድኃኒቶች፣ ሪኤጀንቶች፣ ሜዲካል ሰፕላይስ ፣ የልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃ፣ ህትመቶች እና የተለያዩ የቢሮ ማስፋፊያዎች፣ የጭነት አገልግሎት እና ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ በጉለሌ ክ/ከተማ የሰላም ጤና ጣቢያ ለ207 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የተለያዩ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የልዩ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ ባለመብት አማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን እና በፍ/ባለዕዳ ቢዲኤም አር መለዋወጫ ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት መሳሪያዎች የተለያዩ የአይቲ እቃዎች እና የተሊያዩ መኪናዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nomminees PLC የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/03/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ 1. የተለያዩ የጽዳት
የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማ/ማረፊያ ቤት ለ2017 ዓም የበጀት ዓመት 2 አውቶቢሶችን በዘርፉ የተመዘገቡ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማ/ማረፊያ ቤት ለ2017 ዓም የበጀት ዓመት 2 አውቶቢሶችን በዘርፉ የተመዘገቡ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በ/ማ/ኢ/ከ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረትነቱ የቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሲዳማ ክልል መቀመጫ በሆነው በሀዋሳ ከተማ ታቦር ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ፉሪ ከሚባለው አካባቢ 20×20 ካሬ ሜትር ያረፈው ወርክ ሾፕ ያለው አጠቃላይ የመሬት ስፋቱ 5000 ካሬ ሜትር የሆነው ቦታ ሙሉ በሙሉ በቦለኬት የታጠረ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ 003/2016 በ/ማ/ኢ/ከ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረትነቱ የቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሲዳማ ክልል መቀመጫ በሆነው በሀዋሳ
ECC-SDCBOH Invites Bidders for Supply and Installation of 18.Skw Solar Pump and Panels for at Least 2 (two) Years and Above.
INVITATION FOR BID The Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission Branch Office of Harar(ECC-SDCBOH) is a Non-Government Organization, which is
በአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሮክቶሬት የሆቴል አገልግሎት፣ የግማሽ ሊትር ውሃ፣ የሕትመት አገልግሎት፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የጥገና አገልግሎት /የእጅ ብቻ/ እና የመኪና የተሽከርካሪ የጥገና አገልግሎት/የእጅ ብቻ/ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሮክቶሬት ከዚህ