Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታውቂያ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር፡– DDCBO-07/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዝርዝር መግለጫዎች መሠረት በማድረግ ቅ/ጽ/ቤቱ ለ2017 በጀት ዓመት የጭነትና ክሬን ተሽከካሪዎች፣ ለደወሌ ጉምሩክ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎቹን ለመከራየት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች (ASPHALT PAVER MACHINE፣ CRAWLER CRANE MACHINE፣ CEMENT SILO MACHINE) በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡– 184/17 የሀገሪቱ /የክልሉ ስም፡– ኢትዮጵያ/ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የፕሮጀክቱ ስም፡– የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮጀክት የፕሮጀክቱ ቁጥር፡– P178566 የብድር ቁጥር፡– 7156-ET የግዥው አይነት፡– የኖራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ለምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮጀክት ወጪ የሚውል ከአለም ባንክ በተገኘ በጀት ድጋፍ ኖራ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በተለያዩ ወረዳዎች በትምሕርት፣ በጤና እና በወጣት ልማት ዘርፎች በርካታ የልማት ሥራዎችን በማከናወን ላይ የሚገኝ በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡

አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት 570 (አምስት መቶ ሰባ) ባለ 35 ጌጅ አንደኛ ደረጃ የጣሪያ ቆርቆሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The ISLAMIC RELIEF ETHIOPIA (IRE) INVITES ELIGIBLE BIDDERS FOR THE PROCUREMENT OF GS PIPE, GI PIPE FITTINGS, AND HDPE FITTINGS FOR EMERGENCY COMPREHENSIVE WASH RESPONSE IN TIGRAY AND AFAR REGION PROJECT

የመድኃኔዓለም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብሶች እና የልብስ ስፌቶች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ህትመቶች፣ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ መስጫ መድሃኒትች፣ የት/ት ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የእጅ መሣሪያዎች፣ ትራንስፖርት፣ የጉልበት ሰራተኛ፣ የማሽነሪ ጥገና እና የጥገና ዕቃ እና የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Afar National Regional State Represented by the Afar Road Development and Transport Bureau (AFRDTB) Intends to Apply Part of this Budget to Eligible Payments for Detail Engineering Design and Construction Supervision

ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ያገለገለ አስፓልት ፕላንት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፀውን በመጠኑ ያገለገለ አስፓልት ፕላንት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተ/ቁ የእቃው አይነት

The ISLAMIC RELIEF ETHIOPIA (IRE) Now Invites All Eligible Contractors Registered and Licensed Under the Category of Water Well Drilling or WWC. Grade 5 and Above by Relevant Government Authorities for 2016 E.C to Undertake Water Scheme Construction at Hogi Kebele of Gorobekekes Woreda of Liben Zone and at Waqbay Kebele of Elkara Woreda, Afdher Zone, Somali Region

UNITED NATIONS Children’s FUND (UNICEF) Wishes to Invite You to Submit a Proposal for the Construction of JIJIGA Field Office Facilities

REQUEST FOR PROPOSALS FOR CONSTRUCTION OF JIJIGA FIELD OFFICE FACILITIES LRPS-2024-9192451 Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate

UNECA Invites Eligible Bidders for the Provision of Consultancy Services in Ghana to Prepare a Technical Report on the Social Protection(SP) System and Reforms and a Course Module on Social Protection and Reforms Country Profile

Ethio Telecom Invites Eligible Bidders for the Procurement of a Mobile Car Washing Machine.

INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FLOATING DATE: AS OF September 6, 2024 RFQ No. 4269662 1. Ethio Telecom invites all

Ethio Telecom NNWR-Gondar Invites All Interested Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Cleaning Service Rent for NNWR 18 Service Centers (shops) and Other Offices