Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታውቂያ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር፡– DDCBO-07/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዝርዝር መግለጫዎች መሠረት በማድረግ ቅ/ጽ/ቤቱ ለ2017 በጀት ዓመት የጭነትና ክሬን ተሽከካሪዎች፣ ለደወሌ ጉምሩክ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎቹን ለመከራየት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች (ASPHALT PAVER MACHINE፣ CRAWLER CRANE MACHINE፣ CEMENT SILO MACHINE) በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡– 184/17 የሀገሪቱ /የክልሉ ስም፡– ኢትዮጵያ/ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የፕሮጀክቱ ስም፡– የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮጀክት የፕሮጀክቱ ቁጥር፡– P178566 የብድር ቁጥር፡– 7156-ET የግዥው አይነት፡– የኖራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ለምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮጀክት ወጪ የሚውል ከአለም ባንክ በተገኘ በጀት ድጋፍ ኖራ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በተለያዩ ወረዳዎች በትምሕርት፣ በጤና እና በወጣት ልማት ዘርፎች በርካታ የልማት ሥራዎችን በማከናወን ላይ የሚገኝ በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡

አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት 570 (አምስት መቶ ሰባ) ባለ 35 ጌጅ አንደኛ ደረጃ የጣሪያ ቆርቆሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዩፍታ የትራንስፖርትና ንግድ አክሲዮን ማህበር የ2015/2016 በጀት ዓመት ተሰርቶ የተዘጋጀ የፋይናንስ ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

የኦዲት ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአክሲዮን ማህበራችን የ2015/2016 በጀት ዓመት ተሰርቶ የተዘጋጀ የፋይናንስ ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት 105

በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጎፋ ዞን የበቶ ከተማ አስተዳዴር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክሎችንና ፈርኒቸሮችን በገልጽ በጨረታ አጨዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጎፋ ዞን የበቶ ከተማ አስተዳዴር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ Lot 1. ኤሌክትሮኒክስ

Afar National Regional State Road Development and Transport Bureau Notification of Bid Cancellation

NOTIFICATION OF BID CANCELLATION To all potential bidders. Dear Sirs, Reference is made to the invitation of Request for Proposal

Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Beddellee Konkolaataa Garagalc Haa, Doozera Daandii Haaraa Saaquuf Oolu ,Gireedera & Shawor Truck Bituun Daandii Haaraa Saaquu Akkasumas Daandiiwwan Kanaan Dura Hojetamanii Jiranu Sadarkaa Isaanii Ol Guddisuu Barbaada

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ  የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪ ፣ የወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቂ ዕቃዎች እንዲሁም የዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፣  የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች  የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና

Ministry of Water and Energy Amendments on Tender Notice

Amendments on Tender Notice for the Procurement Goods (Two-Envelope Bidding Process) ICB Country: Ethiopia Name of Project: CR- WASH Contract

The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) is Inviting Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Tools & Equipment, Office Supplies and Other Items

Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Centre (ATI-AATC) Procurement Reference Number: ATA-NCB-G-2024-0030

MINISTRY OF WATER AND ENERGY Request for Grant Application for Selection of Participating Organizations

Request for Grant Application for Selection of Participating Organizations (POS) for ADELE 3.1: Results based Finance (RBF) Grant Facility for

Oromia Construction Corporation (OCC) Invite Eligible Bidders for the Sub-contract of Grouting Works for Arjo Didessa Dam Spill Way, Concrete, Hydro Mechanical Works at Right Intake Structure for Arjo Didessa Dam Spill Way and Lighting System for Main Dam Project