Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለጹትን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ መኖሪያ እና የንግድ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የብረታ ብረት ጨረታ ማስታወቂያ ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር ከሕንፃ ዕድሳት የተረፉትን የተለያዩ ተረፈ ምርቶች ብረታ ብረቶች፤ ፍሬንች ዶር ትልቅና መካከለኛ፤ ላሜራ ብረት፤ መካከለኛና ትናንሽ በሮች፤ መስኮት ባለመስታውት
ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር ከሕንፃ ዕድሳት የተረፉትን የተለያዩ ተረፈ ምርቶች ብረታ ብረቶች፤ ፍሬንች ዶር ትልቅና መካከለኛ፤ ላሜራ ብረት፤ መካከለኛና ትናንሽ በሮች፤ መስኮት ባለመስታውት ትልቅና ትናንሾች፤ ፒቢሲ ባለ ብረት፤ የኤሌክትሪክ ፍሎረሰንትና ፓኔሎች፤ አዳማ ቆርቆሮ ረዥም አጭር እና የተቆራረጡ፤ ሞራሌ እንጨት ረዥም እና አጭር፤ ቁርጭራጭ ብረቶች፤ የፕላስቲክ ኮርኒስ፤ ረዥም ቤርጋ ብረት እና ሌሎች ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ገልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-RE-LP/OT/12/SIG/2017 የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 ዓ.ም የሎቤድ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለማግኘት ይፈልጋል፡፡ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 ዓ.ም የሎቤድ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለማግኘት ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of የዳዎ መኪና ዕቃ መሸፈኛ ሸራ (ፖለሽት 9ሜ.Ⅹ11ሜ.) 1ኛ ደረጃ ተሰፍቶ የተዘጋጀ ኮሪያ ( ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ተ.መ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0088-2017-PUR Object
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ የዳዎ መኪና ዕቃ መሸፈኛ ሸራ (ፖለሽት 9ሜ.Ⅹ11ሜ.) 1ኛ ደረጃ ተሰፍቶ የተዘጋጀ ኮሪያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአብክመ ጠ/ፍ/ቤት ጎንደር ምድብ ችሎት የመኪና ሃራጅ ማስታወቂያ
አንደኛ ደረጃ የሃራጅ ማስታወቂያ የአፈ/ከሣሽ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የአፈ/ተከሣሽ……አኬር ኮንስትራክሽን ጣ/ገቦች 1ኛ ቡና ባንከ የጃ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት 3ኛ ቄስ መንግስቱ በየነ4ኛ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ 30,000 ቶን Boulder Gypsum ፋብሪካው የሚገኝበት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምእራብ ሸዋ ዞን አድአ በርጋ ወረዳ ሙገር (ከአዲስ አበባ 90 ኪ.ሜ. ላይ) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/87/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ 30,000 ቶን Boulder Gypsum ፋብሪካው የሚገኝበት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ብዙወርቅ አበበ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሀይማኖት አበበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አሊኩፋ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሥሩ ለሚተዳደሩት ሠራተኞች እና ለዘርፎች ለ2017 ዓ.ም የሠራተኞች የተለያዩ የደንብ አልባሳትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/01/2016 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሥሩ ለሚተዳደሩት ሠራተኞች እና ለዘርፎች ለ2017 ዓ.ም የሠራተኞች የተለያዩ የደንብ
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 956 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ
የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
The Ethiopian Disaster Risk Management Commission Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Firesuit
SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE REQUEST FOR BIDS GOODS (ONE-ENVELOPE BIDDING PROCESS) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopia
የአክሲዮኖች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ኢ/ር አይመን ኢሳ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዳሚ ኢንተርናሽናል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር