Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
INVITATION FOR BID The National Bank of Ethiopia invites interested and eligible bidders for the following purchasing project item as an amendment to the previous advertisement: S.No. Description of Goods/works
The National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Bidders for the Following Purchasing Project Item as an Amendment to the Previous Advertisement of Supply, Installation, Configuration, Construction, and Certify Of Datacenter and Network Infrastructure Project:
AMENDMENT TO NOTICE OF INVITATION FOR BID This advertisement is to notify an amendment of the Notice of Invitation for Bid for the following Road Construction Projects advertised in the
ETHIOPIAN ROADS ADMINISTRATION Notify Amendment for Tender Notice
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ወለጋ ዞን የዋማ ሀገሎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሥር ለሚገኙት ሴክተር መስሪያ ቤቶች ግልፅ ጨረታ አውጥቶ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግዥ
በምስራቅ ወለጋ ዞን የዋማ ሀገሎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሥር ለሚገኙት ሴክተር መስሪያ ቤቶች ግልፅ ጨረታ አውጥቶ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለአንደኛ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት Laminated Material Aluminum Foil Plastic (chips Packing Bag), Dialesis Machine, Light Solar Home System Electrical Forklift, የግንባታ እቃዎች ፤ Pvc Floor Tiles 4mm, Standard Flower Carton Box, Twin Tub Washing Machine, Barrier Gate, Printed Laminated Rolls አቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተው ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ-08/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ጉደታ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሜሮን ግደይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የጎዴ ቅድመ አንደኛ ና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2016 ዓ.ም በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የጎዴ ቅድመ አንደኛ ና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2016 ዓ.ም በጀት
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Pocketbalance፣ ሸቀጣሸቀጦች፤ የእይታ መሣሪያዎች መነጽር፣ Phystor Sewing Thread Polyester Fabric Shirting Material እና የከብት መኖ ፉርሽካ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ pocketbalance፣ አዳዲስ አልባሳት፣
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የጽሕፈት እቃዎች ለመ/ወ/ዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የጽሕፈት እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0016-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የቄለም ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የሚሆን የተለያዩ እቃዎችን ማለትም የፅህፈት መሣሪያዎችን፣ ኤልክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቄለም ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የሚሆን የተለያዩ እቃዎችን ማለትም የፅህፈት መሣሪያዎችን፣ ኤልክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ፈርኒቸር፣ እና
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በመያዣ የያዛቸውን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቡኖ በደሌ ዞን የጨዋቃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 0216/M/16 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቡኖ በደሌ ዞን የጨዋቃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለመንግስት