Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2016 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሙሉ የመኪና ጥገና ስራና የመኪና ዘይታ ዘይትና ቅባት በግልጽ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሙሉ የመኪና ጥገና ስራና የመኪና ዘይት፣ ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ዕቃ መለዋወጫዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታብረት፣ የቧንቧ ብረት፣ ጠረጴዛዎች፣ ሼልፎች፣ ወንበሮች፣ አሮጌ ጎማዎች እና የተለያዩ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ዕቃ መለዋወጫዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታብረት፣ የቧንቧ ብረት፣ ጠረጴዛዎች፣ ሼልፎች፣ ወንበሮች፣ አሮጌ ጎማዎች እና የተለያዩ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid Purchase Requisition New Shower Tree 70*70 በድጋሚ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0092-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition New Shower Tree 70*70 በድጋሚ Description: Purchase Requisition New

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of New Shower Tree 70*70

በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ. የ 2016 ዓ/ም በጀት ዓመት የድርጅቱ የሥራ እንቅስቃሴ ወይም የሒሳብ ሥራ በውጭ ኦዲተሮች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳደሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል የሚከተለው መስፈርት

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ. የድርጅቱ የሥራ እንቅስቃሴ ወይም የሒሳብ ሥራ በውጭ ኦዲተሮች በጨረታ አወዳደሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በእንጨት፣ በብረት በቆዳና በሸራ

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 05 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ጀ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃ፣ ቋሚ እቃ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 05 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ጀ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚገቡ ዕቃዎችን በግዥ /በሎት ብቃት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ደ/ሀ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና መሸጥ ይፈልጋል

የብሄራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ደ/ሀ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል

የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፡- ከዚህ በታች በሎት የተገለፁት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት Computer & Accessories, 55 Inch Television, መኪና ላይ የሚገጠም GPS እና ኤር ኮንዲሽነር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት፡- ሎት 1, Computer

Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Students Food

Invitation to Bid Lot 14: Procurement of Students Food Procurement Reference No: MEU-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

የጋዝጊቢላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የፕሪንተር ቀለሞች እና የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ ፅዳት እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር (ተገጣጣሚ የቢሮ እቃዎች)፣ የመኪና ጎማና ባትሪ፣ ከብረት እና ጣውላ የሚሰሩ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና እቃዎች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የወንድና የሴት ሸሚዞች ካፖርት ጨምሮ፣ ብትን ጨርቅ፣ የውሃ አቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች እና ጣዉላናኮፒስታቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፤ ሞተር ሳይክሎች እና የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ የመንግስት መ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ ከሀገር ውስጥ አምራቾች እና አስመጪዎች ፓልም የምግብ ዘይት፣ ስኳር /CUMSA 45 (SUGAR CANE)፣ የሳሙና ግብዓት ኖድል (SNOW White Soap Noodle 80/20 TEM78%) እና ያለቀለት ቆዳ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆኑ ምርቶች ግዥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ ከሀገር ውስጥ