Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፤ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ሞተር ሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10.000 ቆርኪ (CROWN CORK) እና ነዳጅ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ሎት 1 ቶሎ ቶሎ የሚያልቁ የመኪና
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ቶሎ ቶሎ የሚያልቁ የመኪና እቃዎች እና የመኪና ጎማ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid Eka Kotebe General Hospital procurement of printing service agreement Lot Information Procurement Reference Number: EKGH-NCB-NC-0006-2017-BID-Re-bid-Re-bid Procurement Category፡ NonConsultancyServices Procurement Method: Open Market Type: National Procurement Classification፡
Eka Kotebe General Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Service Agreement
Invitation to Bid በድጋሜ የወጣ የእስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ 2017 ዓ.ም Procurement Reference No:FHCE-NCB-G-0028-2017-BID Procurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot Information Object of Procurement:በድጋሜ የወጣ የእስቴሽነሪ
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በድጋሜ የወጣ የእስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የውሀ ማጠራቀሚያ ጋን በድርድር ሽያጭ አወዳድሮ በካሽ በጥሬ ገንዘብ ለመሸጥ ይፈልጋል
የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ተበዳሪ ከባንኩ የወሰዱትን ብድር ወቅቱን ጠብቀው ተመላሽ ባለማድረጋቸው ምክንያት
አማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት በተለያዩ ከተሞች እየገነባቸው ላሉት የጎጃም ባህል ማዕከል፣ ምስ/ጎጃም ዞን አስ/ር ቢሮ፣ ፈ/ሕይወት ሆስፒታል፣ ሠራቫ ጉሙሩክ፣ አማራ ባህል ማዕከል፣ ዋንዛዬ ሎጅ፤ ጎንደር ቄራ ፣ ጎንደር ጉሙሩክ ግንባታ ፕሮጀክቶች ለግንባታ አገልግሎት የሚውል የውሃ ስርገት መከላከያ አቅርቦትና ገጠማ ሥራ እና የተለያዩ የሳኒተሪ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች ወይም ፋብሪካዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ጨረታ ቁጥር 09/2017 አማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት በተለያዩ ከተሞች እየገነባቸው ላሉት የጎጃም ባህል ማዕከል፣ ምስ/ጎጃም ዞን አስ/ር ቢሮ፣ ፈ/ሕይወት
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት አስመጪ አቶ ዮናስ ፈለቀ ጥበቡ ላልከፈሉት ቀሪ ቀረጥና ታከስ ዕዳ ማካካሻነት የያዛቸውን 1HYUNDAI እና 1 TOYOTA COROLLA ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 20/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት አስመጪ አቶ ዮናስ ፈለቀ ጥበቡ ላልከፈሉት ቀሪ ቀረጥና ታከስ ዕዳ ማካካሻነት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የኤንፒኤስ ቦሮን እና ዩሪያ በድምሩ 100,000 ኩ/ል አንድ መቶ ሺህ/ ኩ/ል/ የአፈር ማዳበሪያ በዞናችን ካለው ደባርቅ ዩኒየን በስሩ ባሉ 37 መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባለው 7 ወር ጊዜ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የኤንፒኤስ ቦሮን
Yegna Microfinance S.C. is Seeking to Appoint on External Audit Firm to Undertake the Audit It’s Account for Two Consecutive Years,2017 E.C and 2019 E.C
INVITATION FOR EXTERNAL AUDIT SERVICES Yegna microfinance S.C. is seeking to appoint on external audit firm to undertake the audit
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ራሄል ኢሳያስ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ቴዎድሮስ ግርማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
የምዕራብ ጉጂ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
ማስታወቂያ በአፈጻፀም ከሳሾች፡– 1. አቶ አዶላ ገመዴ 2. አቶ አበበ በሪሶ 3. አቶ አርባ አኖሌ 4. አቶ ደደቻ ዋዩ 5.
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች እና የውሃና ቆሎ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ አፈጻጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው የግዥ መመሪያ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ
Oromia Development Association Now Invites Eligible Bidders to Different Materials
NOTICE FOR INVITATION TO BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to fill the development gap in