Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ያገለገለ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በጨረታው ለመወዳደር የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ
የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ያገለገለ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የአፈር ምርመራ የአማካሪ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2017 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በክፍለ ከተማው ሊያስገነባቸው የፈለገውን ግንባታዎች የአፈር ምርመራ ስራ ሃገር በቀል አማካሪዎችን አወዳድሮ
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በክፍለ ከተማው ሊያስገነባቸው የፈለገውን ግንባታዎች የአፈር ምርመራ ስራ ሃገር በቀል አማካሪዎችን አወዳድሮ በማዋዋል ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 12/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች ዕቃዎች እና ያገለገለ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች ዕቃዎች እና ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በደሎ ሰብሮ ጉ/መ/ጣቢያ መጋዘን ተወርሰው የሚገኙ ናፍጣ ብዛት 24 የፕላስቲክ በርሜል (4800 ሊትር)
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በደሎ ሰብሮ ጉ/መ/ጣቢያ መጋዘን ተወርሰው የሚገኙ ናፍጣ ብዛት 24 የፕላስቲክ በርሜል (4800 ሊትር) እና 18 ፕላስቲክ በርሚል ቤንዚል (3600 ሊትር) በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ