Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ንብረትነቱ የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል የሆነው በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን የባህር ዛፍ ግንድ እንጨቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ጨረታውን ለመወዳደር
የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል የሆነው በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን የባህር ዛፍ ግንድ እንጨቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የግልጽና ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 07/02/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ሞባይል ቆፎዎች፤ ልዩ ልዩ እቃዎች እንዲሁም ምግብ ነክ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግዥ ግልጽ ጨረታ በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፣ አቤሜሊ/ሰቼማ/ግጨ/2017/001 የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳት ዕቃዎች፤የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ እና የሰራተኞች የስራ ላይ አካላዊ የደህንነት መጠበቂያ(መከላከያ ቁሳቁሶች) በአገር ውስጥ
የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳት ዕቃዎች፤ የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ እና የሰራተኞች የስራ ላይ አካላዊ የደህንነት መጠበቂያ(መከላከያ ቁሳቁሶች) በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የታሸገ 1/2 ሊትር ውሃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የታሸገ 1/2 ሊትር ውሃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የደንብ ልብሶች ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች ፣ የአይሲቲ ዕቃዎች ፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች ጥገና ፣ የአይሲቲ ዕቃዎች ጥገና ፣ የመስተንግዶ አገልግሎት ፣ የህትመት የዲኮር እና የዲጄ አገልግሎት ፣ የጉልበት ስራ አገልግሎት እና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት
የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለእንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሐኒትና የህክምና መስጫ ቁሳቁስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-001/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለእንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ተጠሪ
የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ ፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ፤ የተለያዩ ፈርኒቸር መሳሪያ እና የጽዳት መሳሪያን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጅማ ከተማ መስተዳደር ስር ለሚገኘ መስሪያ ቤቶች እና ለጅማ ከተማ
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስከያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስከያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት ከዚህ
በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻ ማከፋፈያ ማዕከል በ2016 በጀት ዓመት በማዕከሉ ሰር ላሉ የኦክስጅን ማምረቻዎች ማሽን መለዋወጫ Kesear ASD 607 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻ ማከፋፈያ ማዕከል በ2016 በጀት ዓመት በማዕከሉ ሰር ላሉ የኦክስጅን
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር
የቤት ወይም ንብረት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ነገረ ፈጅ ሙሉጌታ አስራት እና በአፈ/ተከሳሾች ቻላቸው አለነ፣ ምሳየ መላኩ፣ የቤቴ አሳየ ወራሽ አያል ፋሪስ፣
የቤት የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ነገረ ፈጅ ሙሉጌታ አስራት እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ ቻላቸው አለነ፣ 2ኛ ምሳየ መላኩ፣ 3ኛ የቤቴ