Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የእቃና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት፡- ሎት 1. የሬዲዮ አፋን ኦሮሞ ተከታታይ ድራማ በድጋሚ የወጣ፣ ሎት 2. የሙቀት
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የእቃና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- 12/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በአዋጅ ቁጥር 859/2006 እና በመመሪያ ቁጥር 6/2011 አንቀጽ 3 መሰረት አስመጪ አቶ ዮናስ ፈለቀ ጥበቡ ላልከፈሉት ቀሪ ቀረጥና ታክስ ዕዳ ማካካሻነት
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት HYUNDAI እና TOYOTA COROLLA ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
RE-INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1, 2017. The beverage green field project is located in
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for PEST CONTROL SERVICE & PLASTIC PALLETS
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታቁጥር ፡– ኢ/ክ/ል/ኮርፖሬሽን 01/2017 የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ኢግዚቢሽን፣ ባዛር እና ዝግጅት የሚያገለግል የፕላስትክ ሸራ ድንኳን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ
የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ኢግዚቢሽን፣ ባዛር እና ዝግጅት የሚያገለግል የፕላስትክ ሸራ ድንኳን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) Invites All Interested & Eligible Bidders Who Are Qualified, Technically Competent, and Have Valid Licenses for the Forage Seed
Invitation to Bid Procurement Number: ASDEPO/ITB/006/2024 In line with our mission, we Action for Social Development and Environmental Protection Organization
እናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90
የትግራይ የጦር ጉዳተኞች ማህበር የ2016 ዓ.ም የገንዘብና ንብረት እንቅስቃሴ በውጭ ኦዲተር /external Auditor/ ማስመርመር /ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
የሒሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ትግራይ የጦር ጉዳተኞች ማህበር የ2016 ዓ.ም የገንዘብና ንብረት እንቅስቃሴ በውጭ ኦዲተር /external auditor/ ማስመርመር /ኦዲት
በሲዳማ ብ/ክ መንግስት ደቡባዊ ዞን ቡርሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ለተለያዩ መ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያ /እስቴሽነሪ/ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ መንግስት ደቡባዊ ዞን ቡርሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ለተለያዩ መ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያ /እስቴሽነሪ/ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ
ቡርሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ኮብልስቶን እና ዲች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክ/መ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን ቡርሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቡርሳ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ስር ከተማ ውስጥ ሎት 3
በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ፣ የጨርቃጨርቅ አልባሳት እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች እና አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ ፈርኒቸር ፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ሎት
አሸቶ ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የድርጅታችን ንብረት የሆነ አንድ ሞዴሉ 2014 XCMG 25 ቶን ካቶ ክሬን ጉዳት ስለደረሰበት በስክራፕ መልክ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አሸቶ ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የድርጅታችን ንብረት የሆነ አንድ ሞዴሉ 2014 XCMG 25 ቶን ካቶ ክሬን ጉዳት ስለደረሰበት
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Laminated Poly Propylene Bags for Cement Packing ብዛት በቁጥር 12,000,000 (አስራ ሁለት ሚሊዮን) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/91/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Laminated Poly Propylene Bags for cement Packing ብዛት
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በጎሮ ሙጢ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የቢሮ ቋሚ እቃዎች አና የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ የተለያዩ የቢሮ አላቂ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና እና የሞተር ሳይክሎች ጎማዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በጎሮ ሙጢ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት አመት በስሩ ካሉት መስሪያ ቤቶች የሚያስፈልጉ ለቢሮ