Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ(NCB003/2017) እና NCBOO6/2017 የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የስቱዲዮ ሚክሰር እና ተዛማጅ ዕቃዎች እና የተለያዩ የብራንድ ዕቃዎች እና ህትመቶች ሥራ አገልግሎት ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የስቱዲዮ ሚክሰር እና ተዛማጅ ዕቃዎች እና የተለያዩ የብራንድ ዕቃዎች እና ህትመቶች ሥራ አገልግሎት ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት በቀለ ተሰማ እና በፍ/ባለዕዳ ዘታምብስ ማኑፋክቸሪግ እና ትሬዲግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/05816 በሀምሌ 26 ቀን 2015 ዓ/ም እና
የወተት ማቀነባበሪያ መጋዝን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Invitation for National Open Bid (Re-Bid) Tender No. ECWCT-NCB-PW-18/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) here by invites sealed bids from eligible bidders all over the world for the procurement
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Sealed Bids from Eligible Bidders from All over the World for the Procurement of Subcontracts for the Construction of Grouting Works at the Upper Gudder Fatol Dam & Appurtenant Structures Construction Project Under National Competitive Bidding
የጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ለአቶ ጌታቸው አባት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ የተዘረዘሩ መኖሪያ ቤቶችን በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የማ/ኢ/ክ/መንግስት የመስኖ ተቋ/ልማ/አስ/ኤጄንሲ ተሸከርካሪዎችን/መኪኖችን የሚጠግን አንድ ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአንድ ዓመት የጥገና አገልግሎት ውል ገብቶ ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የማ/ኢ/ክ/መንግስት የመስኖ ተቋ/ለማ/አስ/ኤጄንሲ ተሸከርካሪዎችን/መኪኖችን የሚጠግን አንድ ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአንድ ዓመት የጥገና አገልግሎት ውል ገብቶ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ Lot Description
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የከብት ስጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የከብት ስጋ ግዥ Procurement Reference No: AASTU-NCB-G-0018-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የተለያዩ የሴት አልባሳት፣ ጫማዎችና፤ ቦርሳዎች (ንብረት) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የተባበሩት ብሔራዊ ፔትሮሊየም አ.ማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን ጥሩነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የቢሮ ማሽኖች የጥገና እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የቢሮ ማሽኖች የጥገና እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0022-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የህትመት ውጤቶች ለመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የህትመት ውጤቶች ለመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ክልል የሚገኙ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ክልል የሚገኙ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ
የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የስፖርት ትጥቆች እና ሌሎች ለስፖርት አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችን፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የቆሎ ግዥ ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የቆሎ ግዢ ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement