Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/0452018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የተሸከርካሪው አይነት የተሰራበት ሃገርና ዘመን
ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ_ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ ቁጥር 4286097 አወዳድሮ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል
ethiotelecom (Aug 10, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ ቁጥር 4286097 አወዳድሮ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 25 ተከታታይ ቀናት ማለትም ( ከቀን፡ 20/11/2018 ዓ.ም እስከ 15/12/2018 ዓ.ም የጨረታ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዌብ ሳይት ላይ ማግኝት ይችላሉ። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 15/12/2018 ዓ/ም ከሰዓት በ 9፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 15/12/2018 ዓ/ም በ 9፡15 ሰዓት በኦንላይን ይከፈታል። የብቁነት መስፈርቶች (A, Eligibility Requirements) 1. የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል (Availability of Bid Security; 50,000.00 ETB) 2. የጨረታ ሰነድ ላይ ለመፈረም የሚያስችል የውክልና Availability of
የዓባይ ባንክ አ.ማ. በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ በሚገኙ ቅርንጫፎች የሚገኙ ያገለገሉ ካውንተር እና ኬጅ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 09, 2026) ያገለገሉ ካውንተር እና ኬጅ ሽያጭ ጨረታ የማስታወቂያ ቁጥር፡ ዓባይ 02-2026-27 የዓባይ ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ እና
ብርሃን ባንክ አ.ማ G+3 የንግድና እና የመኖሪያ ቅይጥ እና ንግድ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 09, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Hereby Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Supply of Different Items or Services.
Reporter (Aug 09, 2026) INVITATION TO BID Bid Reference No: ERCS/GDS/SVC/0047/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) hereby invites
Wegagen Bank S.C. Invites Eligible and Qualified Bidders for the Supply of Tagging Rolls (Resin Out Label) and Thermal Transfer Ribbons for Industrial Use.
Reporter (Aug 09, 2026) REQUEST FOR QUOTATION Bid Ref No: -WB/SCM/023/26 Wegagen Bank S.C. Invites Eligible and Qualified Bidders for
Awash Bank is Inviting Sealed Bids for the Supply and Delivery of Electric Vehicles.
Reporter (Aug 09, 2026) Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-04-2026/27. 1. Awash Bank invites sealed
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥውን ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 09, 2026) 1ኛ ዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– አ/ከ/ክ/ከ/ወረዳ 12 ፋይናንስ ግዢ/ዋ/ስ/ሂ/የጨ/ቁ-002/2019 የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ
አዎንታዊ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያ ማህበር የማህበሩን ሂሣብ በመመርመር ሪፖርት የሚያቀርቡ የኦዲት ድርጅቶችን በማወዳደር ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረበው ጋር ውል መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 09, 2026) የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ አዎንታዊ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያ ማህበር የማህበሩን ሂሣብ በመመርመር ሪፖርት የሚያቀርቡ የኦዲት ድርጅቶችን
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት ሸቀጦች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Aug 09, 2026) የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬትየሸቀጥ ግዥ ጨረታ (ቁጥር 002/2019) ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች