Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለፁትን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ(ለ2ኛ)ጊዜ የወጣ የመንገድ ስራ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና ጠረጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Mercy Corps is Seeking Qualified Suppliers and Service Providers for Cash Transfer Service Provision for Mercy Corps Intervention Regions Which Include Afar, Oromia, Somali, Amhara, and Tigray SNNP. Gambella and Sidama Region, Insurance Services for All MC Vehicles and Motorcycle, Insurance Service for Comprehensive Accidental/Life and Health for Mercy Corps Staff
Tender Notice Mercy Corps is a non-religious, non-profit, and non-governmental international humanitarian organization. Mercy Corps is seeking qualified suppliers and
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለሙበት ወ/ሮ ትዕግስት ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ገቱ ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የማዕድን ውጤቶች እና የፋብሪካ ውጤቶች ግዥ ለመፈጸም እንፈልጋለን
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት 2017 በጀት ዓመት በፑል ለታቀፉ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል፣ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 8 Procurement of ዘይት ግዥ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0016-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኘው ኢትዮጵያ ህዳሴ የመጀ/መካከለኛ/አንደኛ ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኘው ኢትዮጵያ ህዳሴ የመጀ/መካከለኛ/አንደኛ ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በመደበኛ
Ethiopian Reinsurance Share Company Invites Eligible Bidders for the Procurement of Toner for HP LaserJet Printers
Ethiopian Reinsurance Share Company INVITATION TO BID Bid No. Ethio-Re 0003/2024 1. This is to solicit expression of interest from
Dire Dawa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Fence Work for Daycare
Invitation for Bid Procurement of Fence Work for Daycare Lot Information Procurement Reference Number: DDU-NCB-W-0018-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of
በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 8 አስተዳደር ብርሀነ-ህሊና የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የአስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ እና የላብራቶሪ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-001/2017 በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 8 አስተዳደር ብርሀነ–ህሊና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተገለጹትን