Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ወላይታ ልማት ማህበር የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር ወልማ/002/2026 ወላይታ ልማት ማህበር ማህበሩን ለማጠናከር በመካሄድ ላይ
ወላይታ ልማት ማህበር ለንግድና መኖሪያ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ በግልጽ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/13/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ በሎት የተገለጹ ግባቶችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሎት 1. የባቄላ ክክ፣
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፁ መያዣዎችን ለመጀመሪያ
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Mercy Corps Ethiopia Seeks a Consulting Firm to Provide Tailored Business Development Services (BDS) to 50 Women-owned Businesses, Including Childcare Operators, in Addis Ababa.
2merkato.com(Feb 18, 2026) TERMS OF REFERENCE (TOR): Provision of Tailored Business Development Services (BDS) and Supports for Women-Owned Businesses and
በላሊበላ የጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ስራ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለ2018 ዓ/ም (እኤአ ለ2026) በጀት ዓመት በሪግ ለማስቆፈርና ፓከር ቴስት (packer Test) ለማሰራት፣ የኤሌክትሮኒክስና የስቴሽነሪ እቃዎችንና የደንብ ልብስ ግዥ በሎት ከፋፍሎ ከአቅራቢ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በላሊበላ የጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ስራ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለ2018 ዓ/ም (እኤአ ለ2026) በጀት ዓመት በሪግ
የቆርቆሮ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Feb 16, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ኤርሚያስ ላቀ እና አፈ/ተከሳሽ ፈንታሁን ዘላአለም መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በመራዊ
Positive Action for Development (PAD) Hereby Notifies All Interested Parties of an Extension Regarding the Procurement of Laptops, Desktop Computers, and Conferencing Systems
2merkato.com(Feb 18, 2026) A. INVITATION TO TENDER EXTENSIONLaptop Computer, Desktop, and Conferencing System ProcurementReference Number: PAD/007/26 Positive Action for Development
Ministry of Health: Procurement of Uniform and Safety Materials
Government(Feb 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/51d1dafc-98cb-4f4d-ba9f-8b347396afdd/open Reference
በሰሜን ጎጃም አስተዳደር ዞን በደቡብ አቸፈር ወረዳ የዱርቤቴ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት አጠቃላይ ዓመታዊ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎጃም አስተዳደር ዞን በደቡብ አቸፈር ወረዳ የዱርቤቴ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት
የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን
የደቡብ ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወጋገን ባንከ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የቤንች ማጅ አንድነት ሁለገብ
Ministry of Revenue Adama District፡ Procurement of Sanitary Items
Government(Feb 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8c151033-3667-4e0b-a734-ff8b431bc805/open Reference