Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 04, 2026) ማስተካከያ ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 19 ላይ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የስልክ

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ.ማ. የስልክ ቁጥር ማስተካከያ ማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ AMFI/01/2019 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፀደይ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሰረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና ከዚህ በታች

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የደብረታቦር ዲስትሪክት ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/01/19 በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ

በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ በጥሬ ገንዘብ /በካሽ/ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች፣ መለዋወጫዎች እና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫዎችና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ፣የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ/ ብግጫ/3A/2018

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2019 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ጽዳት ዕቃዎች እና ባለሁለት እግር ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የደንብ ልብስ (የሥራ እና የአደጋ መከላከያ አልባሳት እና ዕቃዎችን) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኢ.ኢ.ኮ/ብግጨ/05/2019 የኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የደንብ ልብስ (የሥራ እና የአደጋ መከላከያ

የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የበቆሎ መፍጫ ማሽን ለመሸጥ

የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል አቅርቦቶችን በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ወማተ/አ2/470/2019 የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች

የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል የተለየዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ጨረታ ቁጥር (1) ለእንጨትና ብረታ ብረት ለትምህርትና ስልጠና ስራዎች አገልግሎት

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መለስተኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ የጋጣ ንብ ማንባት ሥራ አገልግሎት የሚዉል በቁጥር 3,658 (ሶስት ሺህ ስድስት መቶ ሃምሳ ስምንት) ኬንያ ቶፕ ባር ሞዴል የንብ ቀፎ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል