Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 04, 2026) ማስተካከያ ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 19 ላይ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የስልክ

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ.ማ. የስልክ ቁጥር ማስተካከያ ማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ AMFI/01/2019 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፀደይ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሰረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና ከዚህ በታች

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የደብረታቦር ዲስትሪክት ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/01/19 በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ

በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የካ አባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በለሚኩራ ከፍለ ከተማ የካ

በደ/ኢ/ክ/መንግስት የጎፋ ዞን የላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ እና ፕላን ዩኒት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በላሃ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ስር ለሚገኙ ክላስተሮችና ዩኒቶች አገልግሎት የሚሆን ጽ/መሣሪያ እና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የእርሻ ማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የፐርኪንስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የእርሻ ማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የፐርኪንስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በጨረታ

የድሬዳዋ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ የተለያዩ ህትመት ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Sep 23, 2026) የ ጨ ረ ታ ማ ስ ታ ወ ቂ ያየጨረታ ቁጥር የድ/ዳ/አስ/ስ/ከ/ቢ/6213/004/2019 ዓ.ም የድሬዳዋ አስተዳደር

በድሬደዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል በስሩ ለሚገኘው ለጽዳትና ውበት ለ2019 በጀት አመት ለስራ የሚያገለግሉ የጽዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Sep 23, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ በድሬደዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል በስሩ ለሚገኘው ለጽዳትና ውበት ለ2019 በጀት አመት

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018/19 በጀት ዓመት ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ፣ የፋክስ እና ሌሎች ተመሳሳይ የቢሮ ዕቃዎችን በዋናው ቢሮና ቅ/አገልግሎት መስጫ በመምጣት ሰርቪስ ማድረግና መጠገን ስራ የአገልግሎት ግዢ በአካባቢ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል ፈጽሞ ለማሰራት ይፈልጋል

የአሙሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መስርያ ቤቶች የሚያገለግሉ የደንብ ልብስ፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ ፈርኒቸርና ጎማ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ ተጫራቾችን አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአሙሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መስርያ ቤቶች የሚያገለግሉ የደንብ ልብስ፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በወናጎ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት በቀረበው ጥያቄ መሰረት በ2019 በጀት ዓመት ከታቀዱ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶች መካከል ስማርት ፖል መብራት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በወናጎ ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ ከተለያዩ ሴ/መ/ቤት በቀረበው ጥያቄ መሰረት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል