Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የዞኑን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል ፡፡ ስለዚህ በመስኩ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት
የስልጤ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የዞኑን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ዘነበወርቅ አሸኔ እና የፍ/ባለዕዳ አበራ ተድላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 185975 በ6/2/2016
የቦታ ስፋት 455 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Reporter (Jul 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/047/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. 500 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት መምርያ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በኮሪደር ልማት የተሰሩ የሕዝብ መገልገያና መዝናኛ ሥፍራዎች ካፌዎችንና ሱቆቹን በጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ከተማና መሰረተ ልማት መምርያ በ2019
The Ethiopian Electric Utility (Woldia Region) Invites Sealed Bids for Office Fence Work at Two Locations.
Addis Zemen (Sep 18, 2026) National Competitive Bidding (NCB) Dawent & Lalibela & Office Fence Work Bid No: EEU-WR/NCB/004/2019 NO
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ ለ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጀዊ/001/2019 ዓ.ም ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ
ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያሉትን ነባር የመጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የግንባታ እድሳት ስራን ለማሰራት ብቁ የሆኑ የሀገር በቀል የህንጻ ወይም የጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ- 5(አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየነባር መጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የእድሳት ስራ ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ
በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር03/2019 በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
Alert Comprehensive Specialized Hospital: Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Sep 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/43daa6c0-1a7f-41dd-b8d1-861b485d780d/open
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ ለግብርና ኖራ የማዳበሪያ ከረጢት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 011/18 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ ለግብርና ኖራ የማዳበሪያ ከረጢት በግልጽ
በቄለም ወለጋ ዞን የየማሎጊ ወለል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን እንዲሁም የደንብ ልብስ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) የጨረታ መመሪያ በቄለም ወለጋ ዞን የየማሎጊ ወለል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት በወረደው ለሚገኙ
በድሬደዋ አስተዳደር ሳቢያን ጠቅላላ ሆስፒታል አዳዲስና ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በድሬደዋ አስተዳደር ሳቢያን ጠቅላላ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ በሰንጠረዡ የተመለከቱትን አዳዲስና ያገለገሉ ዕቃዎችን