Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ጕዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለከፍለ ከተማ ውሃ እና ማዕድን ኢነርጅ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተፈጨ ድንጋይ ባለ 01 የካሬ ሜትር ብዛት
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ጕዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የተፈጨ ድንጋይ ባለ 01 የካሬ ሜትር ብዛት 21,845 ሜ3 እና ከዚያ በላይ የመሆን እንዲሁም ባለ 00 የካሬ ሜትር ብዛት 112 ሜ3 እና ከዚያ በላይ የሆነውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጉጂ ዞን የሀምበላ ዋመና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በወረዳው ስር ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ እስተሽነሪ፣
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጉጂ ዞን የሀምበላ ዋመና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በወረዳው ስር ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ እስተሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማ ከአቅራቢ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 15/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የቤትና የጭነት ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የቤትና የጭነት ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ፣ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሆሣዕና ትምህርት ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ለኮሌጁ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በካፒታል በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 የተማሪዎች
የሆሣዕና ትምህርት ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የተማሪዎች ዶርም አገልግሎት የችፑውድ እና ቁም ሣጥኖችን እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Abay Bank Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders to Participate on the Bid for the Supply of Different Items
Reporter(Feb 22, 2026) Invitation to BidNational Competitive Bidding (NCB)Tender Ref. No: AB/PPM/05/19/2025-26 (1) Abay bank would like to invite all
Cooperazione Internazionale Ethiopia Invite to Eligible Bidders to Procurement of Construction Materials, Tools and Equipment
Reporter(Feb 22, 2026) RE-ADVERTIZEMENT TENDER NOTICE FOR SUPPLY OF DIFFERENT CONSTRUCTION MATERIALS, WASH TOOLS AND EQUIPMENT FOR COOPI’S PROGRAMMES IN
ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing Child Focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing child focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት
DKT Ethiopia Would Like To Notify Bid Dead Line Extension
Reporter(Feb 22, 2026) DKT ETHIOPIA – NOTICE OF TENDER DEADLINE EXTENSION DKT Ethiopia hereby notifies all prospective bidders that the
ዕድገት በሕብረት የገበያ አዳራሽ አክስዮን ማህበር የውጪ ግርግዳውንና መስኮቶቹን ማስቀባት ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የቀለም ለማስቀባት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ያሉትን 4 ብሎክ እያንዳንዱ (Grandound + 4) የሆነ ህንፃ የባለሙያ ዋጋ እና
Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Items and Consultancy Service
Reporter(Feb 22, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement
ብርሃን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ. ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ERCDSPA ግ.ጨ.ቁ10/2018 የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች
Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for Procurement of Fabrication and Delivery of 100 Agent Kiosks
Reporter(Feb 22, 2026) Invitation for National Competitive Bidders 1. Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested and qualified bidders/suppliers for