Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በቅጽረ ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ሕንጻዎች እና ቢሮዎች በኔትወርክ ለማስተሳሰር አስፈላጊውን ጥናት ያደረገ ሲሆን፤ በግልጽ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በቅጽረ ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ሕንጻዎች እና ቢሮዎች በኔትወርክ ለማስተሳሰር አስፈላጊውን ጥናት ያደረገ ሲሆን፤ በግልጽ ጨረታ የኔትወርክ ዕቃዎችን በመግዛት ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የኔትወርክ ዝርጋታውን ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 006/2017 የኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በቦታውላይ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ
የኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በቦታውላይ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለፁትን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATIONS TO BID (RE-BID) (National Competitive Bidding) ITB No. OT/03/2024-25 1. Gadaa Bank S. C. has allocated a budget towards the cost of procurement of goods and services, and it
Gadaa Bank Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of 10KVA/8KW Generator with Accessories
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሀብሮ ወረዳ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴክተሮች በ2017 ዓ.ም በጀት የጽህፈት መሳሪያዎች፣የጽዳት እቃዎች፣አላቂ እቃዎች፣የደንብ ልብስ፣ቋሚ እቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የተሽከርካሪ ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማ የመሳሰሉትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀብሮ ወረዳ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴክተሮች በ2017 ዓ.ም በጀት የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት እቃዎች አላቂ እቃዎች የደንብ ልብስ ቋሚ
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ የተደራጁ እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ ፅ/ቤት ከዚህ በታች በሎት
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Purchase of “Non Baroid Bentonite”
TENDER NOTICE TENDER Ref. No. NCB/OCC-065/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the purchase of
በቡኖ ቤደሌ ዞን የቦረቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በቡኖ ቤደሌ ዞን የቦረቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልላዊ የመንግሥት ግዢ አዋጅ ቁጥር 157/2002
የአካባቢ ብቃት ማበልጸጊያና ጥናት ማዕከል አንድ አገልግሎት የሰጠ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአካባቢ ብቃት ማበልጸጊያና ጥናት ማዕከል አንድ አገልግሎት የሰጠ የተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም
በኢሉባቦር ዞን የዲዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን በወረዳ ስር ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን የዲዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን በወረዳ ስር ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
በኮልፌ ቀራኒዬ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዬ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ STAINLESS STEEL PIPE AND ELECTRICAL POWER CABLE, INDUSTRIAL SHADE STRUCTURE STEEL & DIFFERENT VALVES በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጣበስፋ/ያዕሽግጨ/7/2016 STAINLESS STEEL PIPE AND ELECTRICAL POWER CABLE INDUSTRIAL SHADE STRUCTURE STEEL AS DIFFERENT VALVES
መቅደላ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር ለመሳሪያዎች አገልግሎት የሚውል የሀይወንዳይ-320lc 7/Hyundai 320lc-7/ኤክስካቫተር ሙሉ ጥገና በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ማስጠገን ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መቅደላ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር ለመሳሪያዎች አገልግሎት የሚውል የሀይወንዳይ– 320lc-7/Hyundai320lc-7/ኤክስካቫተር ሙሉ ጥገና ከዚህ በታች በተገለጸው ዝርዝር መግለጫ መሰረት