Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን እና በፍ/ባለዕዳ ቢዲኤም/አር መለዋወጫ ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 184156 በ30/3/2015 ዓ.ም እና
የኢንጃክሽን ፓንፕ በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ
ኦሮሚያ ባንክ ባሉበት የንግድ ቤት (G+2)፣ የመኖሪያ ቤት እና መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
INVITATION FOR BID (IFB) Construction of Six (6) Small Span Bridge Projects at different FSRP Woreda Procurement Reference Number: OROMIA-FSRP-450876-CW-RFB The Oromia Roads and Logistics Bureau on behalf of Oromia
The Oromia Roads and Logistics Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Construction of Bridge Projects
ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር ንብ/02/2017 በድጋሚ የወጣ) ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ጥቅም ላይ ያልዋሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ 1. ሎት ተ.ቁ የዕቃዉ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ጥቅም ላይ ያልዋሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተሽከርካሪ መኪና ጎማና መለዋወጫ፣ የተሽከርካሪ ሞተር ብስክሌት ጎማና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ የማስታወቂያ ቁጥር 02/2016 በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፤ ሎት 1 የጽህፈት
አብርሃም ዘውዱ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ዋጋ አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ ድርጅታችን አብርሃም ዘውዴ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት በመፍረስ ላይ የሚገኘውን ካሌብ ትራንዚት አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር ሐሳብን እንዲያጣራ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ገነት አብርሀ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ይርጋለም አብርሀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት DP-4K Projector /ፊልም ማሳያ/ ፣ Surrounding Sound System፣ የፊልም ማሳያ Screen፣ LED-Screen ፣ Floor Stand with Smart TV እና Lap Top በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሎት 1 DP-4K Projector /ፊልም ማሳያ/ ሎት 2, Surrounding Sound System ሎት 3 የፊልም ማሳያ Screen ሎት 4.
በማ/ኢ/ክ/መ/በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በማ/ኢ/ክ/መ/በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of CNC Lathe Machine
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER No. MCF/46/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን መታወቂያ ካርድ ሕትመት በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን መታወቂያ ካርድ ሕትመት በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፣
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማ በስሩ ለሚገኙት እርሻዎች (ሻሎ፤ ለነትሌ እና ጨፋ) የተለያዩ ሰብሎችን ምርት መሰብሰብያ ኮምባይነር እና ለምርት ማመላለሻ የሚሆን ሲኖ ትራክ ለማቅረብ ከሚችሉ ልምድና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EL/LP-03/2024 ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማ በስሩ ለሚገኙት እርሻዎች (ሻሎ፤ ለነትሌ እና ጨፋ) የተለያዩ ሰብሎችን ምርት መሰብሰብያ
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Rotary Kiln Shell Water Set Cooling System
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER No. MCF/41/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to