Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ጅማ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን እና የተወሰኑ የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ጅማ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን እና የተወሰኑ የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአ/አ/ከ/አ/ህብረት ሥራ ኮሚሽን ከዚህ በታች በሎት የተገለጹትን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ግዢ/ አገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 – የሆቴል አገልግሎት (ባለ 5 ኮኮብ) ድጋሚ የወጣ፣ ሎት 2 – የታሸገ ውሃ

የአ/አ/ከ/አ/ህብረት ሥራ ኮሚሽን የተለያዩ እቃዎች መፈፀም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ካኪ ቱታ ለመግዛት በድጋሚ 2ኛጊዜየወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማሰታወቂያ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/13C/2016E.C የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ኢምፖርትድ (imported) ካኪቱታ ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ኢምፖርትድ (imported) ካኪቱታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት መሠረት ከክምችት (From Stock) ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የገላን ጉዳ ክ/ከተማ ገቢዎች ፅ/ቤት የክፍለ ከተማው ግብር ከፋይ የሆኑት shengau xu የተባለ ድርጅት የሚፈለግባቸውን የመንግሥት ግብርና ታክስ ባለመክፈላቸው ገቢዎች ጽ/ቤት በኦሮሚያ ክልል ግብር አዋጅ ቁጥር 202/2009 እና

የገላን ጉዳ ክ/ከተማ ገቢዎች ፅ/ቤት የሆነውን ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል መጋዘን ባለበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያየ የህክምና እቃዎች PRINTED CARTON, DIFFERENT COLLECTION, GOODS, BLIND SPOT MIRROR, PREFABRICATED COLD ROOM, PP CUP SUZUKI MOTORCYCLE USED TOYOTA FULL HALF CUT AS LAMINATED MATERIAL ALUMINUM FOLL PLASTIC፤ ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሐ-05/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ፍትህ ቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ፍትህ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጽህፈት መሳሪያዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት

በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኮ/ቻ ጉም-02/2017 በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን ማለትም ፣ 1. የቢሮ እቃዎች

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የፈሳሽ ናይትሮጅን ማምረቻ ማሸን (High Capacity Liquid Nitrogen Production Plant) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥው መለያ ቁጥር ET-AMH-LFSDP-GOS-RFB-03/2017 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአለም ባንክ

መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የተለያዩ የህትመት ግዥ Procurement Reference No: MAU-NCB-G-0024-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot

በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የገንደቆሬ ጤና ጣቢያ እና የደቻቱ ጤና ጣቢያ የቢሮ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ ህትመት እና የተለያዩ መድሃኒቶች የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች ግዢዎችን ለመፈፀም አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– ገ/ቆ/ጤ/ጣ በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የገንደቆሬ ጤና ጣቢያ እና የደቻቱ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ እና ካሜራ እና ለካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን የእጅ ዋጋ ጨምሮ ለአንደኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ እና ካሜራ እና ለካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን

Waajjira Maallaqaa Aanaa Saxxammaa Bara Baajataa 2017 Irra Kan Hojii Irra Oolan A.Maashiinoota Adda Addaa (Gireedara, Iskaabatara, Ruulloo Siinootraakii 1-6, Shawori Traakii, Doozarii, Double Pick Upii,) Waligala Maashinoota Daandii Gosa Torba (7) Irrati Mala Caalbaasii Ifaatiin Dorgoomsisee Hojii Daandii Hojjachiifachuu Barbaada

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ማሽነሪዎች፣ የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 3/2017 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎች፣ የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤