Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኮጠሆ/ጨ/03/2017 በአብክመ ጤና ቢሮ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ፊክስድ ዲጅታል ራዲዮግራፊ ማሽን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ
በአብክመ ጤና ቢሮ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ፊክስድ ዲጅታል ራዲዮግራፊ ማሽን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
INVITATION TO BID INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) Procurement Reference Number Re-BID/AB/IT/003/2024/25 1. Awash Bank S.C. is in the process of upgrading/ transforming its core infrastructure, as a result of the
Awash Bank S.C. Invites Technically Competent and Commercially Competitive Bidders to Procure a Software-defined Wide Area Network Solution that Can Be Delivered, Installed, Configured, Integrated, Tested, and Documented for an Initial Rollout of 600 Sites, with the Ability to Scale up to Support a Future Network of up to 1000 Branch Locations
በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት የከባድ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን አወዳድሮ በዘርፉ ፈቃድ ካለው አቅራቢ ድርጅት መካከል
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት የከባድ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን አወዳድሮ በዘርፉ ፈቃድ ካለው አቅራቢ ድርጅት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን ለመፈጸም ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 17/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦሞናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ፣ስቴሽነሪ፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣የመንግስት ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣የጽዳት ዕቃዎች፣የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማ፣የሕንፃ መሳሪያ እቃዎችን፣የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኦሞናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መ/ቤቶች የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ፣ ስቴሽነሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመንግስት ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽዳት
በምስራቅ ሸዋ ዞን ዮጉምቢቹ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብሶች ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣የተለያዩ የመኪና ዕቃዎች እና ጎማዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣የተለያዩ ለቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ስልጠና ተቋም መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ሸዋ ዞን ዮጉምቢቹ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ፡– የደንብ ልብሶች፣
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ በቁርጥራጭ (SCRAP)
የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመበት አቶ ገ/ወልድ ደምሴ እና በፍ/ባለዕዳ እነ በላይ ቦጋለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መብራት ወ/ማሪያም እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ስዩም ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የቶሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣አላቂ ዕቃዎች እስቴሽነሪ፣የመኪና ጎማዎች፣የፅዳት እቃዎች፣የደንብ ልብስ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2017 የቶሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ቋሚ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ማሞ ኃ/ጊዮርጊስ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዘወድነሽ እንዳለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ጥቁር ቀለም 2 ጋሎን፣ነጭ ቀለም 4 ጋሎን እና አኳራጅ (ቀለም መበጥበጫ) 10 ሊትር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ጥቁር ቀለም 2 ጋሎን ነጭ ቀለም 4 ጋሎን እና አኳራጅ (ቀለም መበጥበጫ)10 ሊትር Lot Information Procurement Reference
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የተለያዩ የጽሕፈት እና የጽዳት እቃዎች ፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– Gada/NCB/03(2017) ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የተለያዩ የጽሕፈት እና የጽዳት እቃዎች ፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ በዘርፉ