Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ያገለገለ እና በተለያዬ መጠን የተቆረጠ የባቡር የኃይል ማስተላለፊያ 15kV Single Core copper Underground XLPE Insulated Cable (1×240mm2) ባለበት በግልፅ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ያገለገለ እና በተለያየ መጠን የተቆረጠ የባቡር የኃይል ማስተላለፊያ 15kV Single Core Copper Underground XLPE Insulated Cable (1×240mm2) ባለበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኖርዝኢስት የዕቃና የጉምሩክ አስተላላፊ ማህበር ንብረት የሆነውን፣ የተሽከርካሪው ዓይነት አውቶሞቢል የተሽከርካሪ ሞዴል የሻንሲ ቁጥር KAC51FPWU136019 የተሰራበት ዘመን 1998 የሠሌዳ ቁጥር አ. አ – 03-73936 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መነሻ ዋጋ

የኖርዝ ኢስት የዕቃና የጉምሩክ አስተላላፊ ማህበር ተሽከርካሪውን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

HABESHA CEMENT NOTIFICATION OF A RE-BID FOR CONSTRUCTION OF SHADES Procurement Reference Number: HCSC/WC/NCB/0006/2017 Procurement of Works Contract for the Construction of Shades in Three Lots as; Lot I: Construction

Habesha Cement S.C Procurement of Works Contract for the Construction of Shades Cement Mill, Raw Material & at Parking Area at Habesha Cement S.C Plant Site

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Chemical Industry Corporation Awash Melkasa Chemical Factory (CIC- AMCF) Invites All Eligible Bidders for Supply 1,120 Metric Ton Sulfur Purity ≥ 99.2% W/w & 150 Metric Tons of Aluminum Hydroxide Purity 64% W/w Minimum

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የአረም ማጥፊያ ኬሚካል (Herbicide for Narrow & Bread Leaved Weed Control, Gesapax Combi 500EC) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር MSF/LP/09/2024 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ጥቅል አንድ፣ የአረም ማጥፊያ ኬሚካል

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ(Model BT-50, Chassis No-MM7UNYOW4E0933734)4-17448) Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0708-2016-PUR Object of Procurement: የተሸከርካሪ

በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእንስሳት መድኃኒት፣ የህክምና ቁሳቁስ፣ የህትመት አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግዥ ንብ/አስ/001/2016 በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት፤

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ቅባትና ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የመኪና ቅባትና ዘይት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0706-2016-PUR Object of Procurement: የመኪና ቅባትና ዘይት ግዥ

የጅማ የጅማ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት ለመደበኛ ተማሪዎችና በሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን ቀለብ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጅማ የጅማ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት ለመደበኛ ተማሪዎችና በሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን ቀለብ አገልግሎት የሚውሉ Lot -1 የምግብ

በኢሉባቦር ዞን በአሌ ወረዳ የጐሬ ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ 2017 ዓ.ምለስልጠና የሚያገለግሉና የቢሮ ዕቃዎች ፣ የግንባታ ፤ የእርሻ መሣሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች (BEI) የብረታ ብረት ዕቃዎች (GMFA) ፤ የሳኒተሪያና የውሃ ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የልብስ ስፌት ጨርቆችና የስፌት ዕቃዎች (Garment) እና የውበት ሳሎን እቃዎች (Hair Dressing/Cosmotics) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አቢሲንያ ባንክ /አማ/ G+2 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው)

ብርሃን ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች እንዲሁም የመኖሪያ ቤቶች እና ድርጅት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ብርሃን ባንክ አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 971990፣ 1147/2011