Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

INVITATION FOR BID Re-bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-093/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the purchase of 300 mm width PVC hydro foil water stop bulb 15mm

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for The purchase of 300 Mm Width PVC Hydro Foil Water Stop Bulb 15mm Thickness, 10,847 meters for Arjo Dam Project

RE-INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Kegna Beverages S.C. is a Beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1, 2017. The beverage green field project is located

Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite to Eligible Bidders for the Procurement of Computers and Printers

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ የሚያስፈልግ ጀነሬተር ግዥ አቅርቦት፤ ዝርጋታ፤ ሙከራ በማድረግ ማስጀመር በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ ሎት 1.

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ የሚያስፈልግ ጀነሬተር ግዥ አቅርቦት፤ ዝርጋታ፤ ሙከራ በማድረግ ማስጀመር በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ግቢን ውብና ማራኪ ለማድረግ ከሚሰሩ የተለያዩ ሥራዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን የላንድ ስኬፕ ሥራ ከሎት 01/2017 እስከ ሎት 03/2017 ያሉትን ለማሰራት በ2017 በጀት ዓመት

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ግቢን ውብና ማራኪ ለማድረግ ከሚሰሩ የተለያዩ ሥራዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን የላንድ ስኬፕ ሥራ በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Research Triangle Institute (RTI) Invites Suppliers for Printing and Binding of Books/Registers

Bid for Printing and Binding of Books/Registers Research Triangle Institute (RTI) is registered and licensed in Ethiopia by the Agency

Abay Bank Invites All Interested Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of IBM Qradar SIEM License Renewal, Different Tyres & Different Stationery

INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Tender Ref. No: AB/PPM/05/4/2024-25 1) Abay Bank invites all interested eligible bidders to

ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92

PATH Would Like to Invite Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Office Furniture Equipments for a Project Called “CDS NFB”

NATIONAL TENDER NOTICE Reference Number PR Serial Number-10041674/009-24 Office PATH ITT Issue date 29 July 2024 Closing date and time

ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2016 በጀት ዓመት በቁጥር 100 ከባድ ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ዋና የጨርቅ ሸራ ለሲኖ ትራክ ሸራ 9×11 ብዛት 50 እና ዋና የጨርቅ ሸራ ለሎቤድ ሲኖ ትራክ 11×17 ብዛት 21 ለማከናወን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል