Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 08/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታ እንደ (ሎት 1) – 5 ሰው መጫን የሚችል አውቶሞቢስ ብዛት 2 (ሁለት) እና ልዩ ልዩ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 መደበኛ በጀት የቢሮ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሎጎና የመለያ መመሪያ (Brand Directive)፣ ኪሪቮይ እና ማክስ ላይነር በግልጽ ጨረታ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 መደበኛ በጀት የቢሮ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሎጎና የመለያ መመሪያ (Brand Directive)፣ ኪሪቮይ እና ማክስ ላይነር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ. ከ2016 ዓ/ም እስከ 2018 ዓ/ም ለ3ት ተከታታይ ዓመታት ያለውን የድርጅቱን ሂሳብ የውጭ አዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በጠቅላላ ጉባኤ በመሾም ሂሳብን ኦዲት ማስደረግ
ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ. ከ2016 ዓ/ም እስከ 2018 ዓ/ም ለ3ት ተከታታይ ዓመታት ያለውን የድርጅቱን ሂሳብ የውጭ አዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደረጃ ደነቀው እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ፍቅሩ ታዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአምቦ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአምቦ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት ለመከራየት ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አከራዮችን
አምቦ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዋና ግቢ ለመደበኛ ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የምግብ ጥሬ እቃዎች እና የማገዶ እንጨት የማዕቀፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዋና ግቢ ለመደበኛ ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የምግብ ጥሬ እቃዎች እና የማገዶ እንጨት የማዕቀፍ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት፣ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የፈዲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ለወረዳው የመንግስት መ/ቤቶች የጽህፈትና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ ዕቃ፣ የሞተርና የመኪና መለዋወጫ እና ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 01/2017 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት፣ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የፈዲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ለወረዳው የመንግስት
በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት እና በመቅረጫ ጣቢያዎች ስር ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት እና በመቅረጫ ጣቢያዎች ስር ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣
Oromia Bureau Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Synchronization Homone, Liquid Nitrogen
INVITATION FOR BID OROMIA BUREAU OF AGRICULTURE TENDER No.- OBOA/NCB/04/2017 Oromia Bureau Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible
አምቦ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ ለመደበኛ ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የምግብ ጥሬ እቃዎች እና የማገዶ እንጨት የማዕቀፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ ለመደበኛ ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የምግብ ጥሬ እቃዎች እና የማገዶ እንጨት
Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Avocado Seed
INVITATION FOR BID (IFB) OROMIA BUREAU OF AGRICULTURE TENDER No. OBOA/NCB/02/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB)
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር ማረሚያ
ማረሚያ ነሐሴ 18 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 38 ላይ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017