Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 13/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በደሎ ሰብሮ ጉ/መ/ጣቢያ መጋዘን ተወርሰው የሚገኙ ናፍጣ ብዛት  24 የፕላስቲክ በርሜል (4800 ሊትር)

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በደሎ ሰብሮ ጉ/መ/ጣቢያ መጋዘን ተወርሰው የሚገኙ ናፍጣ ብዛት 24 የፕላስቲክ በርሜል (4800 ሊትር) እና 18 ፕላስቲክ በርሚል ቤንዚል (3600 ሊትር) በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ፖርስሊን ወል ክሊዲንግ እና ሴራሚክ ወል ታይል አቅርቦትና ገጠማ ስራ ህጋዊና

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ፖርስሊን ወል ክሊዲንግ እና ሴራሚክ ታይል አቅርቦትና ገጠማ ስራ ህጋዊና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች እና ፋብሪካዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የተማሪ የደንብ ልብስ ገዢ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አድራሻው ማ.ኢ (ceneral Ethiopia) ስልጤ ዞን በቅበት ከተማ አስተዳደር የሆነው አይናጌ ሕጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ

አይናጌ ሕጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 07/2010 እና ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ቁጥር 05/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣  ምግብ ነከ እና 44 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነከ እና 44 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም Polyster Sewing Thread፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Earphone፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና Pocket Balance በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ (BISHOFTU) በማሕቀፍ ስምምነት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ

በላሊበላ ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ስራ/ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለ2018 በጀት ዓመት መለስተኛ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በላሊበላ ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ስራ/ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለ2018 በጀት ዓመት በክልሉ ዉስጥ ባሉ ሁሉም ዞኖች፤

በምዕራብ ጎንደር ዞን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን መሪ አማካኝነት የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የትምህርት ቤት 1 ብሎክ 4 ክላስ ህንፃ ግንባታ እንዲሁም የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ መግዛት ወይም ማስገንባት ይፈልጋል

የድርጅት ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 16, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ አቶ ስሜነህ መኮነን እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ጌትነት ዳኛው መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ክርክር

የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የእህል ምርት ውጤቶች (አንደኛ ደረጃ ሰርገኛ ጤፍ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Positive Action for Development (PAD) Hereby Notifies All Interested Parties of an Extension Regarding the Procurement of Laptops, Desktop Computers, and Conferencing Systems

2merkato.com(Feb 18, 2026) A. INVITATION TO TENDER EXTENSIONLaptop Computer, Desktop, and Conferencing System ProcurementReference Number: PAD/007/26 Positive Action for Development

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ተቋም ግንባታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት የዱቤ የሕክምና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የዱቤ ሕክምና የአገልግሎት ግዥ ስፈፀምየወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/9/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት