Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ዙር የመጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር (005/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የግብርና መምሪያ የግብርና ግብአቶች አቅርቦትና ገጠር ፋይናንስ አገልግሎት ቡድን ለ2017/2018 ዓ.ም ምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የዳፕ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ በድምሩ 653,860 /ስድስት
በደቡብ ወሎ ዞን የግብርና መምሪያ የግብርና ግብአቶች አቅርቦትና ገጠር ፋይናንስ አገልግሎት ቡድን የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ለሁለተኛ ዙር የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር (03/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ የእርሻ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ የእርሻ ትራክተር እና ሞተር ሳይክል በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የኢት/መ ከ/ዩኒቨ/ሪማ/ኮ/ግ/ጨ/02/17 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ሪሶርስ ማኔጅመንት ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በሎት አንድ (አላቂ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች እና አላቂ የፅዳት እቃዎች)
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ሪሶርስ ማኔጅመንት ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም አላቂ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች እና አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ ኮምፒውተሮች እና ፎቶ ኮፒዎች ጥገናና የመለዋወጫ እቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ብቃት እና ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
UNITED NATIONS DEVELOPMENT PROGRAMME (UNDP) Looks For Recruitment of IC for the Production of the African Union State of Volunteerism
UNITED NATIONS DEVELOPMENT PROGRAMME (UNDP)RECRUITMENT OF INDIVIDUAL CONSULTANTS (IC) No. Brief Consultancy/Job Post Contract Type Procurement/Recruitment Ref. No.
የሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽ/መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የሞተር ሣይክል ፣ኤሌክትሮንክስ ፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ (Spare Part) እና ፈርንቸር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 1ኛ/ የጽ/መሣሪያ እና
ቡና ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር BB/PMD/002/2024 ቡና ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for the Procurement of Casin Glue and C02 Gas
INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1,
Abay Bank Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Main Outdoor Signage (Light Box), Supply and Implementation of Mobile Point of Sales (MPOS) Terminal, and Application
Invitation to Bid National Competitive Bidding (NCB) Tender Ref. No: AB/PPM/05/5/2024-25 (1) Abay Bank would like to invite all interested
የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፤ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ፤ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፤ የማዕድን ሚኒስቴር ፣ የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ፤ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ፤ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ፤ የኢትዮጵያ ሲቪል አቬዬሽን ባለስልጣን እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥርPPS/VP-11FBI/01/11/2016 የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፤ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ፣ የኢንዱስትሪ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፣ የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ግልፅ ጨረታ ቁጥር
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ፣ የተለያዩ የተሸከርካሪ አካሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 151/2016) ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ፣ የተለያዩ የተሸከርካሪ አካሎችን በጨረታ
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን