Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዕ/ደ/ዕ/ት/ድ/አቅ/010/17 ድርጅታችን በ2017 በጀት ዓመት በቁጥር 100 ከባድ ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል GPS ተከላ እና ግዥ ለማከናወን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ስለሚፈለግ አሸናፊ
የእለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት በቁጥር 100 ከባድ ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል GPS ተከላ እና ግዥ ለማከናወን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ስለሚፈለግ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
AWASH BANK S.CRe-Invitation to bidNational Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number Re-Bid AB-21-2024/25 Awash Bank S.C. invites sealed bids from eligible bidders for the supply, delivery,y and Installation of items
Awash Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply, Delivery and Installation of Fast Charging Machine for Volkswagen ID4,ID6 and Volvo CX40 Electric Motor Vehicle
በድጋሜ የወጣ ዓመታዊ የሂሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ ረድኤት በረከትና ዮሴፍ መታሰቢያ የህፃናት መርጃ ፋውንዴሽን በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ሃገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሆኖ ነሓሴ 21/2011 ዓ.ም በቁጥር 4403 የተመዘገበ
ረድኤት በረከትና ዮሴፍ መታሰቢያ የህፃናት መርጃ ፋውንዴሽን ነሓሴ 21/2011 ዓ.ም በቁጥር 4403 የተመዘገበ ሲሆን፣ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ እ.ኤ.አ የ2024 ዓመታዊ የሂሳብ ምርመራ ማስደረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ በጨረታ ሰነዱ ላይ በዝርዝር የተገለጹትን የእሳት አደጋ መከላከያ ኬሚካሎች ሙሌትና ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ በጨረታ ሰነዱ ላይ በዝርዝር የተገለጹትን የእሳት አደጋ መከላከያ ኬሚካሎች ሙሌትና ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሲቪል ሶሳይቲ ሪሶርስ ሴንተር የ2016 ዓ.ም የሒሳብ ሰነዶችን ኦዲት በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ሲቪል ሶሳይቲ ሪሶርስ ሴንተር የተባለ አገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት ሐምሌ
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ለዩኒቨርስቲ አገልግሎት ለሚሰጡ እና በዩኒቨርሲቲው ስር ለሚገኙ ኮሌጆች እና የምርምር ልማት ኢንስቲትዩት አገልግሎት የሚሆን ነዳጅ ቅባት እና ዘይት ዕቃዎች ግዥ እና እንዲሁም ለተማሪዎች የተግባር ልምምድ የሚሆኑ /መኪና/ የተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የኢት/መከ/ዩኒቨ/ግ/ጨ/02/17 እና የኢት/መከ/ዩኒቨ/ግ/ጨ/002B/17 በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ለዩኒቨርስቲ አገልግሎት ለሚሰጡ እና በዩኒቨርሲቲው ስር ለሚገኙ ኮሌጆች እና የምርምር
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ከብሮም ሀይሎ እና በፍ/ባለዕዳ አርቢማን አጠቃላይ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የግዢ ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፍለጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001 የአ/ከ/ክ/ከ በስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የግዢ ቡድን በ11 ምድቦች ማለትም ፤– በምድብ 1. የከባድ እና የቀላል
የአመያ ማረሚያ ተቋም በ2016 በጀት ዓመት ከሐምሌ 22/11/2016 እስከ ታህሳስ 30/2017 ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለሕግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችንና ሸቀጣሸቀጦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአመያ ማረሚያ ተቋም በ2016 በጀት ዓመት ከሐምሌ 22/11/2016 እስከ ታህሳስ 30/2017 ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለሕግ ታራሚዎች ምግብ
የአክስዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ዘመን ባንክ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ቨርድ ቢፍ ፕሮሰሲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተለያዩ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
1ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 17/11/001/2016 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 1ኛ ዙር በግልጽ