Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትየሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ሞተር ሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ መኪና፤ ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation to Re-Bid Ethiopian Catholic Church Social & Development Commission Branch office of Harar (ECC-SDCBOH) has received a grant from the PaGR project for the Drilling of Biyo ade Bore
Ethiopian Catholic Church Social & Development Commission Branch Office of Harar (ECC-SDCBOH) Has Received a Grant from the PaGR Project for the Drilling of the Biyo Ade Bore Hole in Shebele Woreda Fafan Zone in the Somali Regional State
የጨረታ ቁጥር 03/2016 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሙሉ የመኪና ጥገና ስራና የመኪና ዘይታ ዘይትና ቅባት በግልጽ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሙሉ የመኪና ጥገና ስራና የመኪና ዘይት፣ ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ዕቃ መለዋወጫዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታብረት፣ የቧንቧ ብረት፣ ጠረጴዛዎች፣ ሼልፎች፣ ወንበሮች፣ አሮጌ ጎማዎች እና የተለያዩ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ዕቃ መለዋወጫዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታብረት፣ የቧንቧ ብረት፣ ጠረጴዛዎች፣ ሼልፎች፣ ወንበሮች፣ አሮጌ ጎማዎች እና የተለያዩ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Oromia Construction Corporation (OCC)would Like to Extension of Bid Closing and Opening Date
Extension of bid Opening Oromiya Construction Corporation (OCC) announced the supply of Diesel Generator with all accessories with Ref No.
The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. Invites Eligible Bidders to Purchase Paper Products by National Competitive Bidding (NCB)
INVITATION FOR BIDBID REF. NO: MELBA/NCB/G/36/2016 The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. invites eligible bidders to purchase paper products
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ሞተር አገልግሎት ግዥ ፣ አውቶሞቲክ ትራንስሚሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አሞአትጥአ/001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers Bee Veil, Bee Brush, Embedder, Wax Molder 22X42 Cm
Bid announcement: Bee Vail, Bee Brush, Embedder, and Was Molder The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like