Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2016 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሙሉ የመኪና ጥገና ስራና የመኪና ዘይታ ዘይትና ቅባት በግልጽ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሙሉ የመኪና ጥገና ስራና የመኪና ዘይት፣ ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ዕቃ መለዋወጫዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታብረት፣ የቧንቧ ብረት፣ ጠረጴዛዎች፣ ሼልፎች፣ ወንበሮች፣ አሮጌ ጎማዎች እና የተለያዩ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ዕቃ መለዋወጫዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታብረት፣ የቧንቧ ብረት፣ ጠረጴዛዎች፣ ሼልፎች፣ ወንበሮች፣ አሮጌ ጎማዎች እና የተለያዩ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid Purchase Requisition New Shower Tree 70*70 በድጋሚ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0092-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition New Shower Tree 70*70 በድጋሚ Description: Purchase Requisition New

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of New Shower Tree 70*70

በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ. የ 2016 ዓ/ም በጀት ዓመት የድርጅቱ የሥራ እንቅስቃሴ ወይም የሒሳብ ሥራ በውጭ ኦዲተሮች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳደሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል የሚከተለው መስፈርት

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ. የድርጅቱ የሥራ እንቅስቃሴ ወይም የሒሳብ ሥራ በውጭ ኦዲተሮች በጨረታ አወዳደሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከ5000 በላይ የሆኑ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን (የፊያት ፣ የAutomotive and Refrigerators/ እና የሌሎችም ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከ5000 በላይ የሆኑ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን (የፊያት ፣ የAutomotive and Refrigerators/ እና  የሌሎችም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ ህፃን አስታው አበበ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

Amref Health Africa – Medical Collaboration (AMREF-CCM) Invites Interested Bidders to Participate in a Bid for the Sale of Used Vehicles, Motorcycles, and Generator

INVITATION TO BID For the sale of used vehicles, motorcycles, and generators Tender Ref. No. 002/2024 Amref Health Africa –

The Benishangul Gumuz Regional State Water and Energy Bureau Invites Eligible Bidders For the Procurement of AFREDIVE HAND PUMP SPARE PARTS

INVITATION FOR BIDPROCUREMENTS OF AFREDIVE HAND PUMP SPARE PARTS To: All pump Suppliers with renewed license valid for the 2016

የጋላፊ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች የመጠጥ ውሃ ግዥ ለመፈፀም ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአምራች ድርጅቶች ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር CCGB/NCB/01/2017/24 ለጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች መስተንግዶ አገልግሎት የሚውል የታሸገ ውሃ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 1. የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ለሰራተኞች

GWEDE Seeks Qualified bidders for Finalizing Our 2023 G.C. Annual Budget

Invitation to Bid Global Women Empowerment Development, Ethiopia (GWEDE) is a dynamic, women-led local non-profit organization with registration No. 6339. Rooted in

በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ህ/ል ማዕከል በ2017 በጀት ዓመት ሊሠራ ያሰባቸውን የተለያዩ ግንባታ ስራዎች እና የጄኔሬተር ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ህ/ል ማዕከል በ2017 በጀት ዓመት ሊሠራ ያሰባቸውን የተለያዩ ግንባታ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በመካከለኛ ቁጥር አንድ ሪጅን ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን አያት ጂአይኤስ ማከፋፈያ ጣቢያ የክሬን ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEP/TSO/NCB/01/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በመካከለኛ ቁጥር አንድ ሪጅን ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን አያት ጂአይኤስ ማከፋፈያ ጣቢያ የክሬን ኪራይ

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ፕሮ/18-02B/0312/16 ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ