Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2017 በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ምድብ 1 አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ምድብ 2 አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ምድብ
በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም እና ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት እና ሱዙኪ ዲዛየር መኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/04/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃ እና አገልግሎት ግዥ
ቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ደንብ ልብስ (ብትን ጨርቅ) ግዢ እና ደረቅ ጭነት አገልግሎት ግዥ በግጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ወልቅጤ ዮኒቨርስቲ ሴንትራል ሎክ ባለ እስክሪኑ ከነገጠማው ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of ሴንትራል ሎክ ባለ እስክሪኑ ከነገጠማው Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0436-2016-PUR Object of Procurement:
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Surgical Face Mask Adult
Invitation for Bid Surgical Face Mask Adult – Adult Standard Size of 50 Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0767-2016-PUR Object
የአፍሪካ አንድነት ቁ.1 አጸደ ህጻናትና የመጀ/ደ/ት ቤት የደንብ ልብስ አላቂ የት/ት እቃ የህክምና እቃ አላቂ የት/ት እቃ የጽዳት እቃ ዝቅተኛ ቋሚ እቃ ፕላንትና ማሽነሪ እና የተለያዩ የጥገና ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01 በአራዳ ከ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የአፍሪካ አንድነት ቁ1 አጸደ ህጻናትና የመጀ/ደ/ት ቤት ልዩ ቦታው
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
Invitation for Bid Purchase Requisition of Car Rent for Butajira Campus Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-NC-0439-2016-PUR Object of Procurement:
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አህመድ ሰይድ እና በፍ/ባለዕዳ ኮንስታብል ተስፋዬ ጋድሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአሰላ፣ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ፣ በሀዋሳ፣ በባህርዳር እና በነቀምቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ፡–ኢምዘደውአዘ/ጨሽ/ 02 ሠነድ/2016 የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት
ዲዴሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎችና አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር የቢሮ) ዕቃዎች፣ የመንግሥት ሰራተኞች የደንብ ልብሶች፣ የመኪና ጎማዎች የሞተር ጎማዎች እና ሞተር ሳይክሎችን ሕጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/ 2017 በቡኖ በደሌ ዞን የሚገኝ የዲዴሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኘት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የወለል ማጠናቀቂያና ተያያዥ ስራዎችን የጉልበት ስራ (Floor Finishing & Related Works Only Labor Work ስራን የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ጋር ውል አሰሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መኮኢ/ፕሮ/22-02B/03/2017 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሐረር ፌደራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (22-02B) ግንባታ አገልግሎት
ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች ግዥ ለመፈፀም ከተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCDE 005/2017 ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች ግዥ