Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር፡ ሰ/ቅ/ጽ/ቤት 002/2017 ፕ/ቅ/ጽ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ከከተማ ውስጥ ለአራብሳ ሣይት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እያከናወነ ሲሆን፣ ለቅ/ፅ/ቤቱ ሠራተኞች የጠዋትና ማታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰሜን ቅርንጫፍ ሠራተኞች የጠዋትና ማታ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት እንዲሁም ለሙሉ ቀን ስራ የሚውሉ ከ2-15 ሰው መጫን የሚችሉ ኮድ 3 መኪኖችን የአገልግሎት ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማሰራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017 በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፅዳት መገልገያ የሚውሉ ሳሙናዎች ግዥ ለመግዛት ስለሚፈለግ  በዘርፉ የተሰማሩ አካላት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፅዳት መገልገያ የሚውሉ ሳሙናዎች ግዥ ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ የተሰማሩ አካላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/…/2017 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል የተበዳሪው ስም   የንብረት አስያዥ ስም   አበዳሪ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. G+6 ለተለያየ አገልግሎት የሚውል (MIXED USE) ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB)Open Tender NO.DBOT01724/25 Dashen Bank invites all eligible and interested bidders for the procurement of the under-listed items & licenses. S.N   Description   UOM

Dashen Bank Invites All Eligible and Interested Bidders for Procurement of Different Items

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዓይነት ጫማዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ አላቂ የቢሮ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ የህሙማን ቀለቦች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ለቤቶች እድሳት የሚውሉ ህንፃ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of Sanitary Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/BM/28/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት የቀላል የመኪና ልብስ፣ የመኪና ጌጣጌጥ፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ እና ሻተር መጋረጃ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ እስካነር እና የመኪና GPS በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች የዕቃ ግዥና አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች እና የአገልግሎት ግዢ በአካባቢ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል ፈጽሞ ለማሰራት ይፈልጋል

Dire Gazetta(Feb 18, 2026) የአካባቢ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት የኮፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፡ የፎቶኮፒ፣ የፋከስ እና ሌሎች

ዳያ ጀኔሬሽን ኔትወርክ ከታህሳስ 23/2017 እስከ ታህሳስ 22/2018 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ዳያ ጀኔሬሽን ኔትወርክ ከታህሳስ 23/2017 እስከ ታህሳስ 22/2018 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን የሰራተኞች የደንብ ልብስ በአካባቢ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta(Feb 18, 2026) የአካባቢግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን የሰራተኞች

The Addis Ababa City Roads Authority (AACRA) Invites Qualified Contractors to Submit Expressions of Interest for the Construction of Curbstones in Various Parts of Addis Ababa.

Ethiopian Herald(Feb 19, 2026) Request for Expressions of Interest for Construction Works of Curbstone for Own-Force Project at Different parts