Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘቢባ መሐመድ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሞሳ ጠንክር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 139446 ዓ.ም እና መ/ቁ 142279 በ7/8/2016 ዓ.ም
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አለሙ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አክሊሉ ጌታሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/118758 በ01/10/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 141234 በ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 08/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተርሳይከሎች፤ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ( CROWN CORK)፤ ዝንጅብል ፤ ነዳጅ፤ ነዳጅ እና ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለስራ አገልገሎት የሚውል ገልባጭ መኪና (Dump Truck) አቅራቢ ድርጅቶችን በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ
ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለስራ አገልገሎት የሚውል ገልባጭ መኪና (Dump Truck) አቅራቢ ድርጅቶችን በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝት ውስጥ የሚገኘው የማክስኝት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/መደ/02/18 በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝት ውስጥ የሚገኘው
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጽ/ቤት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ለማሰፋት የስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ሴ/ኢ/ሪ/ግ/ጨ/002/2018 ሎት 1 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጽ/ቤት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ደረጃውን የጠበቀ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EAC 023/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ደረጃውን የጠበቀ አንደኛ ደረጃ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የደቡብ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለቅ/ፅ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የኤሌክትሮኒክስ (IT) ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ደቡብ ቅ/ጽ/ቤት/004/2018 የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የደቡብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የግዥና
የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ በጀት ለቢሮ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- 005/2018 የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ በጀት ለቢሮ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል
የጎንደር ደም ባንክ አገልግሎት በ2018 መደበኛ በጀት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎችና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ደም ባንክ አገልግሎት በ2018 መደበኛ በጀት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎችና አገልግሎቶችን ማለትም፡-
የቦታው ስፋት 65 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፈዲላ ጀማል እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሬድዋን ላሉ መካከል
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምስራቅ ሐረርጌ፣ ቦረና፣ ምስራቅ ባሌ እና አርሲ ዞኖች በሚገኙት ቆላ ወረዳዎች የመጠጥ ውሃ እጥረት ስለገጠመ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ማመላለስ የሚችሉ 10 (አስር) ሻወር ትራከተሮችን የውሃ ቦቴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Sh/T/BGO/06/2018 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምስራቅ ሐረርጌ፣ ቦረና፣ ምስራቅ ባሌ እና