Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በ 17/4/2017 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ
የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በ17/4/2017 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢመአ ሻሽ/003/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በዲስትሪክቱ ለሚከናወኑ የተለያዩ የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራዎች አገልግሎት የሚሠጡ የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ ከ2007 ወዲህ የሆነ የጭነት
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በዲስትሪክቱ ለሚከናወኑ የተለያዩ የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራዎች አገልግሎት የሚሠጡ የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ ከ2007 ወዲህ የሆነ የጭነት መጠናቸው 16 ሜ/ኩ 7 ገልባጭ መኪኖችን ለጎባ ደሎመና መንገድ ጥገና ፕሮጀክት ሥራ እንዲሁም ዊል ኤክስካቫተር 172 ፈረስ ጉልበትና በላይ ለዶዶላ ሰብስቤ ዋሻ መንገድ ጥገና ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ዳንኤል ጌታቸው እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እናት ዋስሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ ቁጥር 232751 በ6/5/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 247756
የኮንዶሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የግንባታ፣ የሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ፣ የማሽንና ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን ምሥራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤትና ደሴ በሚገኙ ፕሮጀክቶች መጋዝኖች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የግንባታ፣ የሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ፣ የማሽንና ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን ምሥራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤትና ደሴ በሚገኙ ፕሮጀክቶች መጋዝኖች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር
Oromia Construction Corporation (OCC)would Like to Extension of Bid Closing and Opening Date
Extension of bid Opening Oromiya Construction Corporation (OCC) announced the supply of Diesel Generator with all accessories with Ref No.
The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. Invites Eligible Bidders to Purchase Paper Products by National Competitive Bidding (NCB)
INVITATION FOR BIDBID REF. NO: MELBA/NCB/G/36/2016 The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. invites eligible bidders to purchase paper products
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ሞተር አገልግሎት ግዥ ፣ አውቶሞቲክ ትራንስሚሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አሞአትጥአ/001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers Bee Veil, Bee Brush, Embedder, Wax Molder 22X42 Cm
Bid announcement: Bee Vail, Bee Brush, Embedder, and Was Molder The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like