Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OPF/2024/003/17 ድርጅታችን የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሬ ዕቃዎች (ግባዓቶች) 1. ኤች ዲ ፒሲ ፒሺ100 ብላክ (HDPE
የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ስለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሪ ዕቃዎች (ግብዓቶች) ኤች ዲ ፒኢ ፒኢ 100 ብላክ (HDPE PE100 Black )፣ ፒቪሲ ሬይዚን (PVC RESIN)፣ ካልስየም ካረቦኔት ኮቲድ (Calcium Carbonate -Coated)፣ ስታብላይዘር (Stabilizer)፣ ካረበን ብላክ (Carbone Black) እና ሌሎች ጥሬ ዕቃዎች አውራጆችን አወዳድረው በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣው የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ድ/አ/ኤ/አ/ግ/ጨ/003/2017(ሎት-1) የድሬዳዋ አስተዳደር ኤሌክትሪክ አገልግሎት በስሩ ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ መጠን ያላቸው የተሽከርካሪ
የድሬዳዋ አስተዳደር ኤሌክትሪክ አገልግሎት በስሩ ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ መጠን ያላቸው የተሽከርካሪ ጎማ ከነከለመንዳሪ እና ፍላፕ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ ቁጥር 007/2017 ዓ/ም የአምበርቾ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን ባሉ ወራዳዎች ላሉ አርሶ አደሮች በያዝነው 2017 ዓ.ም በሀለባ ቁሊቶ
የአምበርቾ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ በሀለባ ቁሊቶ ና በዶዮጋና ከተማ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለሰብል አብቃይ ቀበሌያት ማራገፊያ ጣቢያዎች ለመስኖ በልግና ለመኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ገርበ ጉራቻ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት እቃዎችን ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን ፤ የኤሌክትሮኒክስ እዕቃዎችን ፤ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች እና የሰራተኞች ደንብ ልብስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ገርበ ጉራቻ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት በስሩ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ቃልክዳን ዮሀንስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሀብታሙ አስራት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ኩባንያ (Amhara Pipe Factory PLC) ከቃሊቲ እና ሞጆ ደረቅ ወደቦች ጥሬ ዕቃ የያዙ ባለ 20 Feet እና ባለ 40 Feet ኮንቴነሮችን ወደ ባህርዳር ለማጓጓዝ እና ጥሬ ዕቃው ከተራገፈ በኋላ ባዶ ኮንቴነሮችን ወደ ደረቅ ወደቦች ተመላሽ ለማድረግ የደረቅ ጭነት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመፈፀም ይፈልጋል
የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር AFP/01/2017/Local አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ኩባንያ (Amhara Pipe Factory plc) ከቃሊቲ እና
M/M/Ol/G/Wallagga Bahaa Caalbaasi Ifaan Gurguruu Barbaada
Caalbaasii Raawwiin himataa Anduu’aalam Gabayyoofi raawwiin himatamaa Birillee Dammilee gidduu falmii jiru ilaalchisee manni murtii abbaa idaa magaalaa Angar Guutee
Mana Murtii Olaanaa Godina Gujii Lixaa Mana Gurguruu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii 2ffaa Falmii raawwii M/A/mirgaa Obbo Baqqalaa Hirbaayeefi M/A/Idaa Dhugoo Adulaa gidduu jiru ilaalchisee Magaalaa Bulee Horaa ganda Gooroo
Baankiin Siinqee W.A Mana Jireenyaa Gurgurachuu Barbaada
Baankiin Siinqee W.A Qabeenya armaan gadii bu’uura Aangoo Labsii 97/1990 (akka fooyya’etti) 216/1992 fi 1147/2011 kennameefiin gurguruu barbaada T.L Maqaa Liqeeffataa
M/M/Aanaa Aqaaqii Beeksisa Caalbaasii Konkolaataa
Beeksisa Caalbaasii M/A/mirgaa Baankii Siinqee Damee Odaa Nabee fi M/A/Idaa 1ffaa Waldaa Farra hiyyummaa, 2ffaa Bulchiinsa Aanaa Aqaaqii gidduu falmii
ሠላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንደስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጅነሪንግ ድርጅት የተለያዩ ለበር ፤ ለኪችን ፤ ለቁምሳጥን የሚሆኑ እጀታዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨ.ሰ.ቁ.0003/24 ሠላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንደስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጅነሪንግ ድርጅት የተለያዩ ለበር ፤ ለኪችን ፤ ለቁምሳጥን የሚሆኑ እጀታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ድንበሯ ንጉሴ (2 ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ንግስት ተስፋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም