Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል::
ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
በድጋሚ የወጣ የአፈር ማዳበሪያ ትራንስፖርት ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አድገዩ/002/2017 ዓ.ም አድማስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የህ/ስራ ዩኒየን ለ2017/18 የምርት ዘመን የሚውል NPSB, Nps እና UREA የአፈር ማዳበሪያ በጉራጌ ዞን ላሉ ወረዳዎች
አድማስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የህ/ስራ ዩኒየን ለ2017/18 የምርት ዘመን የሚውል NPSB, Nps እና UREA የአፈር ማዳበሪያ በጉራጌ ዞን ላሉ ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች ለማሠራጨት ህጋዊ የሆኑ ሀገር ውስጥ ደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደመላሽ መላኩ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘውድአለም ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 07442 በ23/2/2016 ዓ.ም 318028 በ20/10/2016 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ጎንደር ዩኒቨርስቲ ነጣ ያለ ሰርገኛ ጤፍ አሸዋ ፤ አፈር እና ሌላ በዓድ ነገር ያለተቀላቀለበት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ነጣ ያለ ሰርገኛ ጤፍ አሸዋ ፤ አፈር እና ሌላ በዕድ ነገር ያለተቀላቀለበት Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category:
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ-ጎንደር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የሚውል የተለያዩ አይነት ብረቶችን (Reinforcement Bar) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ግዢ ቁጥር GN-002/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ-ጎንደር መንገድ ግንባታ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ሰአዳ ሁሴን እና በፍ/ባለዕዳ ኡስማን ከድር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ፀጋዬ ደበሌ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እየሩስ ታደስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
በኦሮሚያ ክላዊ መንግስት መስተዳደር የምስ/ሐረርጌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ የመኪና ጎማዎችና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር 001/2017 በኦሮሚያ ክላዊ መንግስት መስተዳደር የምስ/ሐረርጌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣
የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በንግድ ዘርፍ ተመሳሳይ የንግድ ፍቃድ ያለው እና በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራትን አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል ለመፈፀም ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በንግድ
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን
Ayat Share Company Invites All Interested Bidders in Local Competitive Bidding Who Are Competent for the Supply and Application of Painting Works for CCE Site, Ayat Zone-2 and Ayat Zone-8 Projects
AYAT SHARE COMPANYINVITATION TO BID FOR PAINTING WORKSNATIONAL COMPETITIVE BID (NCB)SUPPLY & APPLICATION OF PAINTING FOR CCE SITE, AYAT ZONE-2
የበቾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ ፍራሽና አልጋ ልብስ ፣የጽህፈት መሳሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አነስተኛ እቃዎችና መሣሪያዎች ፣ የመኪና፣ የሞተር ብስክሌቶች ጎማና የተሸከርካሪዎች መለዋወጫ ፣ የመብራት እቃዎችን የበር ቁልፎች ፣ ኤሌክትሮኒክስና ቋሚ ዕቃዎች ፣ ምንጣፎች ፣ መጋረጃዎችና የቢሮ ዕቃዎች እና ሞተር ብስክሌቶች ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 የበቾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም ለወረዳው መንግስት መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሰንጠረዥ (በሎት) የተከፋፈሉትን ዕቃዎች