Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የግዢ መለያቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/032/2017 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡  በዚህም መሠረት – ሎት 1. የሬዲዮ ስቱዲዮ መሳሪያዎች ግዥ ሎት 2 የሬዲዮ ስቱዲዮ መሳሪያ

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 23/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎መለያ ቁጥር GGWW/007/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ እና ማ/ቤት በጀት በወረዳው ውስጥ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ እና ማ/ቤት በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን ለግብርና የእንስሳት መድሃኒት ለመሀል አምባ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለጨቅላ ህፃናት እና ለCBC ማሽን ለመሀል አምባ ማ/ቤት የመንገድ ዳር መብራት ግዢ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መ/ቤት አገልግሎት የሚውል Supply, Instillation, Testing, and Commission of Stand by Diesel Generator 1000kva/800kw ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መ/ቤት አገልግሎት የሚውል Supply, Instillation, Testing, and Commission of stand by diesel generator 1000kva/8ookw

የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የሥራ ዘመን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በ ወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የሥራ ዘመን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከዚህ

የኢትዮጵያ ደን ልማት አረንጓዴ የሳር ምንጣፍ አንደኛ ደረጃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid PROCUREMNET FOR አረንጓዴ የሳር ምንጣፍ አንደኛ ደረጃ /Green Carpet Artificial/ Lot Information Procurement Reference Number: EFD-NCB-G-0160-2016-PUR Object

የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ አላቂ የቢሮና የትምህርት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች የህንጻ መሳሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ለመማር ማስተማር

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ቢኒያም ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ክፍሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ሄኔከን ብሪዎሪ እና የፍ/ባለዕዳ አውቶቢ አስመጭና ላኪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የግልግል ዳኞች በሚያዚያ 8

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት Various Electromechanical Materials, Equipment & Consumables በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 05/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ Various Electromechanical materials,

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Cannula /Urine Bag and Spinal Needle/

Invitation for Bid Cannula /Urine Bag and Spinal Needle/ ለሽያጭ ፋርማሲ አገልግሎት የሚውል/ Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0799-2016-PUR Object

የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጃ/አ/ገ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የስፖርት እቃ፣ የትምህርት እቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የህክምና እቃዎች፣ የሕትመት፣ ልዩ ልዩ፣ የኤሌክትሮኒክሰ ጥገና እና ፈርኒቸር ዕቃዎች ጥገና መሳሪያዎች ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጃ/አ/ገ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለአንደኛ ዙር ግዥ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሎት