Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሴቭ ዩር ጀኔሬሸን ኢትዮጵያ የተባለ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን ያገለገለ የቢሮ እቃዎችን እና የሙሉ ባንድ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም

ሴቭ ዩር ጀኔሬሸን ኢትዮጵያ የተባለ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን ያገለገለ የቢሮ እቃዎችን እና የሙሉ ባንድ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ለታካሚ ቀለብ ምግብና ምግብ ነክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ለታካሚ ቀለብ ምግብና ምግብ ነክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 13/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነት እና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም የተሽከርካሪ

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነት እና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ትራንስፖርት መሠረተ ልማት ኮንስትራክሽን ዘርፍ የዱለቻ አዋሽ አርባ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ አምፔር ያላቸው ባትሪዎች እና ባዶ አስፋልት

የዱለቻ አዋሽ አርባ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ አምፔር ያላቸው ባትሪዎች እና ባዶ አስፋልት በርሜሎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ሞተር አገልግሎት ግዥ ፣ አውቶሞቲክ ትራንስሚሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አሞአትጥአ/001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers Bee Veil, Bee Brush, Embedder, Wax Molder 22X42 Cm

Bid announcement: Bee Vail, Bee Brush, Embedder, and Was Molder The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Kombolcha Store and Related Works