Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2023 በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ፓወር እና ተሳቢ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እ.ኤ.አ
በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ፓወር እና ተሳቢ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB)Open Tender NO.DBOT01724/25 Dashen Bank invites all eligible and interested bidders for the procurement of the under-listed items & licenses. S.N Description UOM
Dashen Bank Invites All Eligible and Interested Bidders for Procurement of Different Items
NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Tender No. PSS/RFP/003/2024 INVITATION TO RE-BID Premier Switch Solutions S.C (PSS) hereinafter referred to as (“The Purchaser”) is pleased to announce a local Open competitive bid
Premier Switch Solutions S.C (PSS) Request for Proposal for External Audit Service
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ አሪ ዞን የጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የጽዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ እና ህትመቶች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/ 2016 በደቡብ ኢትዮጵያ አሪ ዞን የጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የጽዳት ዕቃዎች
Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified International Bidders for the Supply and Delivery of Minimum 340 HP, High Traction Rubber Tracked Tractor
INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. RE-FP/OT/15/SIG/2024 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible
የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የመኪና እና የብረታ ብረት ሽያጭ መፈፀም ይፈልጋል
የመኪና እና የብረታ ብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግዥ መለያ ቁጥር 002/2017) የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ወረዳው ሲጠቀምበት የነበረ የሠ.ቁኮድ
የባቱ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት በስሩ ለሚተዳደሩ ባለበጀት መ/ቤቶች አላቂ የጽህፋት መሣርያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የተለየዩ ህትመት ስራዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅና የተለያዩ የባህል ልብሶች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ፋርንቸሮችና የተለየዩ የኤልክትሮንክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሰይክሎች፣ የሞቶር ሰይክል ጎማዎች ፣የተለያዩ የመኪና ጎማዎችና የማሺነሪ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የዕቃ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የባቱ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት በስሩ ለሚተዳደሩ ባለበጀት መ/ቤቶች የተለያዩ 1ኛ
ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት አገልግሎት የሚውል የድጅታል ማስታወቂያ ሰሌዳ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCDE 006/2017 ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት አገልግሎት የሚውል የድጅታል ማስታወቂያ ሰሌዳ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ
በቡኖ በደሌ ዞን ጮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የተለያዩ የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የትምህርት እና ሙያ ኮሌጅ የማስተማሪያ ዕቃዎች፣ የቢሮ ውስጥ ቋሚ ዕቃዎች፣ የጮራ ወረዳ የውሀ መ/ቤት የግንባታ ዕቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎች እና የተለያዩ ሞተሮች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር WM/A/C 03 በቡኖ በደሌ ዞን ጮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዘመን በወረዳው በሥራ ላይ ላሉት መስሪያ
የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት (CCRDA) በልዩ ኦዲት (investigative Audit) እውቅና ባለው ተቋም የሒሳብ ምርመራ ሥራ አጫርቶ ለማሰራት ይፈልጋል
የልዩ ኢዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት (CCRDA) ከ 460 በላይ አባላት ያሉት እና ከ50 ዓመታት
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ክልል ውስጥ የሚገኘው የወረዳ 6 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2017 ዓ.ም. ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግሉ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ መለያቁጥር: አዲስ/ክ/ከ/ወ6/038/2016 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ክልል ውስጥ የሚገኘው የወረዳ 6 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ ቤት
የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማኅበር የ2016ዓ.ም. የፋይናንስ ክንውን የሂሣብ ምርመራ ለማከናወን ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማኅበር ETHIOPIAN PULSES OILSEEDS AND SPICES PROCESSORS EXPORTERS ASSOCIATION የሂሣብ ምርመራ