Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Re-LP/OT/13/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ከተሞች ውስጥ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 15/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ፣
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች እና የመኪና መለዋወጫዎች፣ የምግብ ነክ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ቁጥር 10/2017 እና ሃራጅ ቁጥር 06/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ 44 ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም አዳዲስ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ምግብ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ 44 ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም አዳዲስ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Earphone፣ Polyester Sewing Thread ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና POCKET BALANCE በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315012 በህዳር 25 ቀን 2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ315481
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአክሲዮኖች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ኢ/ር አይመን ኢሳ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዳሚ ኢንተርናሽናል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for BOTTLE LABELS
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverage manufacturing industry that was officially established by shareholders
የዶዶታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክቴር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፤ ኤሌክትሮክኒስ ፤ የጽሕፈት መሣሪያዎች ፤ የቢሮ ውስጥ ልዩ ልዩ አላቂ ዕቃዎች ፤ የጽዳት ዕቃዎች የመኪና ጎማ እና የሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2017 የዶዶታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክቴር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0174-2016-PUR Object of Procurement:
ለደቡብ/ብ/ህ/ክ/መ/ወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ አስተዳዳር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያ ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ፣ ፈርኒቸር ፣ ሞተር ሳይክል ፣ የህንፃ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ለደቡብ/ብ/ህ/ክ/መ/ወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ አስተዳዳር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አንድኛ ዙር የተለያዩ አይነት ጥራታቸውን የጠበቁ ኦርጂናል እቃዎችን
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ሁለተኛ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሀራጅ ቁጥር ዳባ /ደዲ/0026/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት የሠራተኞች ደንብ ልብስ የአንድ ዓመት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የ2017 በጅት ዓመት የሠራተኞች ደንብ ልብስ የአንድ ዓመት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0046-2016-BIDProcurement Category: Goods
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ መስፍን ተሰማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ታጠቅ ተሰማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጥ የሰራተኞች ሰርቪስ በማስፈለጉ ከ25 (ሃያ አምስት) ሰው በላይ የመጫን አቅም ያላቸው ብዛት 02 (ሁለት) ተሸከርካሪዎች የአግልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፦ CC Awash Branch 01/2017 የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት