Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡ ሰ/ቅ/ጽ/ቤት 002/2017 ፕ/ቅ/ጽ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ከከተማ ውስጥ ለአራብሳ ሣይት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እያከናወነ ሲሆን፣ ለቅ/ፅ/ቤቱ ሠራተኞች የጠዋትና ማታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰሜን ቅርንጫፍ ሠራተኞች የጠዋትና ማታ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት እንዲሁም ለሙሉ ቀን ስራ የሚውሉ ከ2-15 ሰው መጫን የሚችሉ ኮድ 3 መኪኖችን የአገልግሎት ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማሰራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 04/2017 በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፅዳት መገልገያ የሚውሉ ሳሙናዎች ግዥ ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ የተሰማሩ አካላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፅዳት መገልገያ የሚውሉ ሳሙናዎች ግዥ ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ የተሰማሩ አካላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/…/2017 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. G+6 ለተለያየ አገልግሎት የሚውል (MIXED USE) ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB)Open Tender NO.DBOT01724/25 Dashen Bank invites all eligible and interested bidders for the procurement of the under-listed items & licenses. S.N Description UOM
Dashen Bank Invites All Eligible and Interested Bidders for Procurement of Different Items
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ