Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ማሽን የመንቀልና የማጓጓዝ ስራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የባንኩ ንብረት የሆኑ የሶፋና የመጋረጃ ጨርቅ ማምረቻ ማሽኖችን ከሸገር ከተማ፤ ሱሉልታ ወረዳ በማንሳት (በመንቀል) እስከ ገላን

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የባንኩ ንብረት የሆኑ የሶፋና የመጋረጃ ጨርቅ ማምረቻ ማሽኖችን ከሸገር ከተማ፤ ሱሉልታ ወረዳ በማንሳት (በመንቀል) እስከ ገላን ከተማ ድረስ የማጓጓዝ ስራ የሚሰሩ ድርጅቶችን ግለሰቦችን ለ2ኛ/ሁለተኛ ጊዜ በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ለሠራተኞች የመዝናኛ ክበብ አገልግሎት ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡–አ/አ/ከ/አስተ/የኮ/ዲ/ ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/12/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የመዝናኛ ክበብ በኮንትራት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የመዝናኛ ክበብ በኮንትራት ወስደው የምግብና ተያያዥ አገልግሎት የሚያቀርቡ ግለሰቦችን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/ባለመብት አቶ ምንዳ ተድላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታምራት ተድላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 141242 በ29/11/2014ዓ. ም እና መ/ቁ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 05/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሎት-1 ዓመታዊ የትምህርት መጽሔት ፣ ሎት-2 ዓመታዊ የትምህርት መረጃ መጠይቅ ህትመት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ዓመታዊ የትምህርት መጽሔት እና ዓመታዊ የትምህርት መረጃ መጠይቅ ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Borana University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Mini Bus

Invitation to Bid Mini Bus Procurement Reference No: BRU-NCB-NC-0003-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፊራል ሆስፒታል ግንባታ ስራ ፕሮጀክት አልግሎት የሚውል Supply and Fix Epoxy and Anti-static Epoxy Flooring ግዥ ሥራን አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፊራል ሆስፒታል ግንባታ ስራ ፕሮጀክት አልግሎት የሚውል Supply and Fix Epoxy and anti-static Epoxy

አልፋ የትምህርት ሥልጠና አክስዮን ማህበር ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አለም ባንክ አካባቢ በሚገኘው አልፋ ቀራንዮ ት/ቤት ለሁለገብ አገልግሎት የሚሆን አዳራሽ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

የአዳራሽ ኪራይ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 አልፋ የትምህርት ሥልጠና አክስዮን ማህበር ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አለም ባንክ አካባቢ በሚገኘው አልፋ ቀራንዮ

ጉምሩክ ኮሚሽን ሐዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎችን በሐራጅና በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 11/2017 ጉምሩክ ኮሚሽን ሐዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ

ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር ከግንባታ ሥራ የተረፉ የተለያየ መጠን ያላቸውን ቁርጥራጭ የአርማታ ብረት /ፌሮዎችን/ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ቁርጥራጭ አርማታ ብረት /ፎሮ/ ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ

በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር 02/2017 በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማዋ ዉስጥ በተለያዩ ቦታዎች

ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት እና ለፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ለመፈፀም ከተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCDE 008/2017 ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት እና ለፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ

The Ministry of Water and Energy (MOWE) Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) for the Citywide Inclusive Plan Feasibility Study and Detailed Design of Fecal Sludge and Wastewater Management System for 14 Towns

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪ፣ የወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቂ ዕቃዎች እንዲሁም የዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና