Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አማ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከቱትን ንብረቶች ተበዳሪዎች የተበደሩትን ገንዘብ በውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 216/2000
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት እና ለቅይጥ አገልግሎት የሚዉል G+7 ህንጻ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/04/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግሥት መ/ቤቶች ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና ጥገና፣ የመኪና ጎማ እና የመኪና ካለመደሪያ፤ የሞተር ሳይክል ጎማ እና የሞተር ሳይክል፣ ካለመዳሪያ የሠራተኞች ደንብ ልብስና የስፌት ዋጋ፣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግሥት መ/ቤቶች ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳና ማሊማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ፤ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የንጽህና መሳሪያዎችን፤ ቋሚና አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን፣ የሠራተኛ የደንብ ልብሶችን፤ የቴክኒክና ሙያ መሰልጠኛ እቃዎችን፤ የግንባታ እቃዎችንና የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳና ማሊማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ
የሰበታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ሴክተር መስሪያ ቤቶችና ለክፍለ ከተማው ማዘጋጀ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ ጽዳት እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፤ ደንብ ልብሶች፤ የመኪና ጎማዎችን፤ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰበታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ሴክተር መስሪያ ቤቶችና ለክፍለ ከተማው ማዘጋጀ ቤት
Addis Integrated Development Organizations Invite Eligible Bidders for External Audits to Enable Auditors to Express Their Professional Independent Opinion on the Performance of the Organization for the Year Ended June 30, 2024
Invitation to Bid (Re-advertisement) 1. Background Addis Integrated Development Organization (former Merkato Child and Family Charitable Society) has been registered
የሁርሶ ኮንቴጀንት ማሰልጠኛ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ግዥ ለማሰልጠኛ ት/ቤቱ ለተለያየ አገልግሎቶች የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ጥገና አገልግሎት ለመግዛት ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር CON/TRS/AN/PRO 01/2017 ግዥ ፈጻሚው በኢፌዲሪ መከላከያ ሚ/ር ሰላም ማስከበር ማዕከል በድሬዳዋ አካባቢ የሚገኘው የሁርሶ ኮንቴንት
በወላይታ ዞን የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የሚሊሻ ደንብ ልብስ ግዥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በ2017 የበጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ የሚፈፀም የሚሊሻ ደንብ ልብስ ግዥ በደ/ኢ/ሕ/ክ/መ በወላይታ ዞን የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ
የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የመስተንግዶና የጽ/መሳሪያ ግዥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በ2017 የበጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ የሚፈፀም የመስተንግዶና የጽ/መሳሪያ ግዥ በደ/ኢ/ሕ/ክ/መ በወላይታ ዞን የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት በር ስራ እና ጣሪያ ጥገና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው ቁጥር 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የፀረ ተባይ፣ የአይጥ መርዝና ወጥመድ ማስቀመጥ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የፀረ ተባይ ፣ የአይጥ መርዝና ወጥመድ ማስቀመጥ አገልግሎት Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-NC-0778-2016-PUR Object of Procurement: