Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አማ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከቱትን ንብረቶች ተበዳሪዎች የተበደሩትን ገንዘብ በውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 216/2000
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት እና ለቅይጥ አገልግሎት የሚዉል G+7 ህንጻ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/04/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያሰራው የዲያስፖራ ላንድ ፊል አጥር ግንባታ (Land Fill Site Fence Work) በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን ተጠቅሞ በዘርፉ ፈቃድ ካለው ድርጅት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያሰራው የዲያስፖራ ላንድ ፊል አጥር ግንባታ (Land Fill Site Fence
በምዕራብ ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የደንብ ልብስ እንዲሁም የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2017ዓ.ም የቢሮ መገልገያ እቃዎች ማለትም የኤሌክትሮኒክስ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የደንብ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አላቂ የጽህፈት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም፤
የአዳማ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት ለወረዳችን የሚያስፈልጉትን የደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የትምህርት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት ለወረዳችን የሚያስፈልጉትን የደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎችን፣
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ ሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ለ17-06B አገልግሎት የሚውል Supply and Apply Gypsum Plastering ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ(የጨረታ ቁጥር DCE/SC/120/2016 መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስፍታፍ ኮሌጅ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ ሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ለ17-06B አገልግሎት የሚውል Supply and
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጁና የታሸጉ የፋብሪካ የምግብ ዉጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የተዘጋጁና የታሸጉ የፋብሪካ የምግብ ዉጤቶች ግዥ Procurement Reference No: AASTU-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የቢሮ ኪራይ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-ኢስአ/ግጨ/ጋም/001/2017 መ/ቤታችን በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ
የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የት/ት ቁሳቁስ፣ የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ቀለብ፣ ማጣፈጫ እና የአልጋ ቹፑድ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ ሎት1/ የት/ት ቁሳቁስ፣ ሎት2/ የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች ሎት3/ ቀለብ፣
ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/ የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ፒክ አፕ ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2016 ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/ የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ፒክ አፕ ተሽከርካሪዎችን